Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጭንቀትን አስመልክቶ የተፃፈው “ልጓም” የሥነልቦና መፅሐፈ ለንባብ በቃ፡፡ በከተማ አድማሱና ኃይለሚካኤል አድማሱ የተዘጋጀው ባለ 143 ገፅ መፅሐፍ በ25 ብር ወይም በ10 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ከደራሲዎቹ አንዱ በእንግሊዝ የሚኖር ሲሆን እዚህ ካለው ሌላኛ አዘጋጅ ጋር በመሆን በኢሜይል እየተላላኩ እንዳዘጋጁት ለማወቅ ተችሏል፡፡በሌላም…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ ዳንኤል ወርቁ የተዘጋጀው “የማዕበል አሶች” የተሰኘ የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ በፋና ኤፍኤም 98.1 አዲስ አበባ ሊተረክ ነው፡፡ በተዋናይ አያሌው ገብረማርያምና ተዋናይት ሙሉ ኪዳኔ በየሳምንቱ እሁድ ምሽት ከ3፡30 ጀምሮ ለ45 ደቂቃ የሚተረከው መፅሐፍ፤ የሚቀርበው “ጥበብና እፎይታ” በሚል ፕሮግራም ነው፡፡ ስለትረካው…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋው አርቲስት ሰይፈ አርአያ በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በመገኘት ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች ልምዱን አጋራ፡፡ ከትናንት ወዲያ ምሽት ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ ልምዱን ያጋራው ሰይፈ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ነባር አርቲስት ሲሆን በቅርቡ አርቲስቱ የተሸለመበት “እቴጌ ቁጥር 2” ፊልም አዘጋጆች እና አላቲኖስ…
Rate this item
(0 votes)
ማስተር የሥነ ጥበብና ሙያ ማሰልጠኛ 350 ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ በነገው ዕለት በ2፡30 በአክሱም ሆቴል በሚከናወነው ምርቃት በዝቅተኛ በጀት በተማሪዎቹ የተሰሩ አምስት በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አጫጭር ፊልሞች ለእይታ ይበቃሉ፡፡
Rate this item
(0 votes)
የዶ/ር ሰለሞን ይርጋ “ሕልውና” መፅሐፍ በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብና የውይይት ክበብ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን ውይይት ደራሲና መምህር አቶ አስቻለው ከበደ የመነጋገርያ ሀሳብ በማንሳት ይመሩታል፡፡