Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በዘንድሮ የኦስካር ሽልማት የሚወዳደሩ እጩዎች በሳምንቱ መጀመርያ ላይ ይፋ የተደረጉ ሲሆን በማርቲን ስኮርሴሲ ዳይሬክት የተደረገው “ሁጎ” በ11 እንዲሁም “ዘ አርቲስት” በ10 ዘርፎች እንደታጩ ታውቋል፡፡ ብራድ ፒት መሪ ተዋናይ የሆነበት “መኒ ቦል” እና ስቲቨን ስፒልበርግ ያዘጋጀው “ዋር ሆርስ” በስድስት፤ እንዲሁም ጆርጅ…
Saturday, 28 January 2012 13:47

ዊትኒ ሂዩስተን “ችስታ” ሆናለች

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአደንዛዥ እፅ ሱሰኝነት ህይወቷ የተቃወሰባት የ48 ዓመቷ ድምፃዊትና የፊልም ተዋናይት ዊትኒ ሂዩስተን 100 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብቷን አሟጥጣ ጨርሳ ችስታ እንደሆነች ዴይሊ ሜል ዘገበ፡፡ ዊትኒ በሙዚቃ አሳታሚዋ አሪስታ ሪኮርድስ ችሮታ ለከፋ የኑሮ ችግር ሳትጋለጥ እንደቆየች የዘገበው ዴይሊ ሜል፤ ጓደኞቿን ከመቶ…
Rate this item
(0 votes)
በቫምፓየር እና ዌርውልፍ መካከል ያለውን የዘመናት ግጭት ተንተርሶ ሰዎች እነዚህን ፍጥረታት ለማደን የሚያደርጉትን ዘመቻ የሚተርከው “አንደርዎርልድ፡ አዌክኒንግ” የተሰኘው ሆረር ፊልም የቦክስ ኦፊስን የገቢ ደረጃ እየመራ ነው፡፡ ፊልሙ ባለፈው ሳምንት በሰሜን አሜሪካ 2223 ሲኒማ ቤቶች የታየ ሲሆን 25.3 ሚሊዮን ዶላር አስገብቷል፡፡ …
Rate this item
(0 votes)
ወጣቷ ድምፃዊና የፊልም ተዋናይት ሴሊና ጎሜዝ የሙዚቃ ስራዋን በማቆም በፊልሞች ትወና ላይ ማተኮር እንደምትፈልግ ኢንተርቴይመንት ዊክሊ አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ ለገበያ ይቀርባል ተብሎ የተጠበቀው አራተኛው አልበሟም ወደ ቀጣዩ ዓመት እንደተሸጋገረ ተገልጿል፡፡ዓመቱን በሁለት ፊልም ስራዎች ላይ እንደምታሳልፍ የገለፀችው ሴሊና ጎሜዝ፤ የሙዚቃ አልበሟን ከዚያ…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛዊቷ የፖፕ ሙዚቃ ኮከብ አዴሌ ዘንድሮም የዓለም የሙዚቃ ገበያን በበላይነት ተቆጣጥራ እንደቀጠለች ታወቀ፡፡ “21” በተባለው አልበሟ የቢልቦርድ ምርጥ 200 አልበሞች ሳምንታዊ ደረጃን ለ16ኛ ጊዜ በአንደኛነት በመምራት ሪከርድ መስበሯን ቢልቦርድ አመልክቷል፡፡ አልበሟ በቢልቦርድ ታሪክ ለ16 ሳምንታት አንደኛ ደረጃ በማግኘት የተሳካለት 20ኛው…
Rate this item
(1 Vote)
በሆሊውድ ከሚሰሩ የፊልም ዳይሬክተሮች የሴቶች ቁጥር አምስት በመቶ ብቻ መሆኑን አንድ ጥናት ሲጠቁም ሆሊውድ ለጥቁር የፊልም ባለሙያዎችም የመስራት እድል ነፍጓል፡፡ ባለስልጣናትና የፊልም ኩባንያዎች ከንቀታቸው የተነሳ ስለ ጥቁር ህዝብ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ሲል ጥቁር አሜሪካዊው የፊልም ባለሙያ ስፓይክ ሊ ተናግሯል፡፡ስፓይክ…