ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የጣሊያን ወረራን አስመልክቶ የተሰራው የጳውሎስ ረጋሳ “አሸንጌ” ፊልም በመጪው ማክሰኞ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንስ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ውይይቱን የሚያቀርበው ሰኔ ክለብ ደ አዲስ የተባለ የፊልም አፍቃሪዎች ክበብ ነው፡፡ኒማፕሮግራሙአዘጋጅተስፋዬስመኝለአዲስአድማስእንደገለፀው፤ዝግጅቱመቅረብ የጀመረው የኢትዮጵያናየፈረንሳይን ፊልሞችለማስተዋወቅሲሆንአጫጭርፊልሞች፣ፊቸርፊልሞችናየፊልምባለሙያዎችተመክሮዎችናውይይቶች ይቀርቡበታል፡፡ የረዳት ፕሮፌሰር ሐይማኖት አለሙን “ግርዶሽ” የተሰኘ ፊልም አሳይቶ ለውይይት በማቅረብ…
Read 4104 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በነፃነት ወርቅነህ ተደርሶ በቴዎድሮስ ተስፋዬ የተዘጋጀው “ሚስተር X” አክሽን ኮሜዲ ፊልም የፊታችን እሁድ እና ሰኞ ይመረቃል፡፡በዩናይትድ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበውን ፊልም ለመሥራት ስምንት ወራት የፈጀ ሲሆን በዚህ የ105 ደቂቃ ፊልም ላይ ነፃነት ወርቅነህ፣ ራሄል ግርማ፣ ባዩሽ ከበደ፣ ጌታቸው ስለሺና ሌሎች 25…
Read 2181 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሩስያዊቷ ሰዓሊ ሥራዎቿን ታቀርባለችየገናን ትውፊት እና ባህል የጠበቀ “አሴና በል” ኪነጥበባዊ ዝግጅት የፊታችን ሰኞ ማምሻውን በብሄራዊ ትያትር ይቀርባል፡፡ ዝግጅቱን ያሰናዳው “ሰርፀ” የሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት ነው፡፡ በእለቱ የገና ጨዋታን ጨምሮ ባህላዊ ዘፈኖች፣ ባለ አንድ ገቢር ተውኔት እና ሌሎች ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች በነፃ…
Read 2082 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያ ብሮድካስት ሰርቪስ (ኢቢኤስ) የቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያና “ሰን አርት” ማስታወቂያ አገልግሎት በሚቀርበው “ኢትዮጲስ” የተባለ የህፃናት ፕሮግራም ደራሲ አውግቸው ተረፈ 10ሺ ብር ተሸለመ፡፡ ደራሲው የተሸለመው ለሕፃናት የተለያዩ ታሪኮችና ተረቶችን በማዘጋጀት ለሀገር ታላቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል በሚል እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ በሸራተን አዲስ…
Read 2843 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“መገንጠያ” ነገ ይመረቃል “ግጥምን በጃዝ” በፉጨት ታጅቦ ይቀርባል በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተጀምሮ የጣሊያኑን ወራሪ ኃይል መሪ ማርሻል ግራዚያኒ ለመግደል የተጠነሰሱ ሴራዎች ላይ የተፈፃፈው የኢያን ካምቤል “ፕሎት ቱ ኪል ግራዝያኒ” መፅሐፍ እሁድ ከሰዓት በኋላ ስምንት ሰዓት ውይይት ይደረግበታል፡፡ ሚዩዚክ ሜይደይ…
Read 2038 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዕይታ ከበቃ አንድ ወር ያለፈው የቶም ክሩዝ “ሚሽን አምፖሲብል “ዘ ጐስት ፕሮቶኮል” ፊልም በ38.3 ሚሊዬን ዶላር ሳምንታዊ ገቢ የቦክስ ኦፊስን ደረጃ እየመራ እንደሆነ “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” አስታወቀ፡፡ በፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት አዲስ ፊልም ለገበያ አለመብቃቱን የጠቆመው ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር፤…
Read 2275 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና