ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ69 ዓመቷ የሙዚቃ ባለሙያ አሬታ ፍራንክሊን ከረጅም ጊዜ ወዳጇ ከዊል ዊልከሰርን ጋር ቀለበት እንዳሰረች ተገለፀ፡፡ በቅርቡ “አሬታ፡ኤውመንፎሊንግ አውት ኦፍ ላቭ” የተባለ አዲስ አልበም ለገበያ ያበቃችው አቀንቃኟ፤ ከአሁኑ እጮኛዋ በፊት ሁለትጊዜ አግብታ ፈታለች፡፡ ባለፈውዓመትከሰውነት ክብደቷ 85 ፓውንድ በመቀነስ ሸንቀጥቀጥ ያለችው አሬታ…
Read 3033 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከመጪው የካቲት ወር አጋማሽ ጀምሮ ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ዘወትር እሁድ መታየት በሚጀምረው “የበዓል እንግዶች” የተሰኘ አዲስ ቴአትር ላይ ሰሎሞን ቦጋለ እንደሚተውን ተገለፀ፡፡ በዘካርያስ ብርሃኑ ተፅፎ በዘውዱ አበጋዝ በሚዘጋጀው “የበዓል እንግዶች” ሳታየር ኮሜዲ ላይ በተጋባዥ እንግድነት የሚተውነው ሰሎሞን ቦጋለ፤ በቅርቡ…
Read 3149 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የተስፋ ልጆች” እየተሸጠ ነው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እና ሌሎች የሕትመት ውጤቶች ላይ አጫጭር ልቦለዶችንና ወጐችን በመፃፍ የሚታወቀው በኃይሉ ገብረእግዚአብሔር፤ ከነዚሁ ሥራዎች መካከል በመምረጥ “ኑሮ እና ፖለቲካ” በሚል ርዕስ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ለንባብ አበቃ፡፡ ሰባ አንድ ታሪኮችን የያዘው ባለ 150 ገፆች መጽሐፍ…
Read 2010 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዘራፍ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው “ቀዮ” የፍቅር ኮሜዲ ፊልም ዛሬ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ የምርቃት ሥነ ሥርአቱን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ያደረገውን “ቀዮ”ን የፃፈው ኤልያስ ሙላለም ሲሆን አዘጋጁ ቢኒያም ዮሐንስ ነው፡፡ የ100 ደቂቃ ፊልሙን ለማዘጋጀት…
Read 3840 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በወይዘሪት የትናየት ባህሩ ተፅፎ የተዘጋጀው “እፎይ” አስቂኝ የፍቅር ፊልም ዛሬ ማታ በዓለም ሲኒማ እንዲሁም ነገ በሌሎች የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች፣ ለገና (የልደት በዓል) ደግሞ በድሬዳዋ እና ሌሎች ከተሞች ይመረቃል፡፡ አዳዲስ ወጣት ተዋንያን በተለይ ቤተልሄም ከፍያለው፣ጴጥሮስ ከበደና አበበ ማሞ በዋናነት በሚተውኑበት…
Read 2409 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በተለያዩ የሕትመት ውጤቶች በተለይ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሚያወጣቸው መጣጥፎቹ የሚታወቀው አበባየሁ ለገሠ “ቅርጫት ያጡ ፍሬዎች” በሚል ርእስ አዲስ የግጥም መጽሐፍ ለንበብ አበቃ፡፡ 89 አጫጭር እና ረዣዥም ግጥሞችን ያካተተው ባለ 100 ገፅ መፅሐፍ ዋጋ በሃገር ውስጥ 25 ብር ሲሆን በውጭ ሀገራት…
Read 2191 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና