ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እድሜአቸው ከሁለት እስከ 10 ዓመት የሆኑ ሃያ ሶስት ሕፃናት የተሳተፉበት የ45 ደቂቃ “ጨረቃ ድንቡል ዶቃ” ቪሲዲ ትናንት ማታ በሒልተን ተመረቀ፡፡ አራት ነባር ዜማዎችንና ስድስት የፈጠራ ስራዎችን የያዘውን ቪሲዲ፤ በሕይወት ችልድረን ሶንግ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ ነው፡፡ የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሕይወት ማሞ ቪሲዲውን…
Read 2722 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛ ኃይለገብርኤል እንደሻው የተዘጋጁ አስራ አንድ ሥራዎች የተካተቱበት የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ “ምቀኞች”፣ “ማጅራት መቺዎቹ”፣ “ዳቦ ፍለጋ”፣ “ያን ሰሞን”፣ “እንጀራና ወጥ”፣ “ያላዳፉ ነፍሶች”፣ “አገር ሲያረጅ”፣ “እንመሸከንቱ”፣ “የሸንጎ ዓይን”፣ “ተረኛዋ” እና “አበራ ኩራቴ” የተሰኙ ታሪኮችን የያዘው ባለ 171…
Read 2946 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጥናትና ምርምን መሠረት በማድረግ በሚያዘጋጃቸው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማዎችና በሚያሳትማቸው መፃሕፍት የሚታወቀው ፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር የግሎባል ሚዲያ አዋርድ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ሽልማቱ ዋሺንግተን በሚገኘው ፖፕሌሽን ኢንስቲትዩት የተሰጠ ሲሆን ጥር 3,2004 ዓ.ም በኒውዮርክ በሚካሄደው የሽልማት ሥነ ሥርአት ላይ ለመገኘት የፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር የኢትዮጵያ…
Read 3401 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሦስት ወጣት ሠዐሊያንና ቀራፂያን ሥራዎቻቸውን ያቀረቡበት የሥዕልና ቅርፃ ቅርፅ አውደርእይ ባለፈው ማክሰኞ ተከፈተ፡፡ እስከ ታሕሣሥ 20 አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር 71 የዘይት ቅብ ሥራዎችን እና 21 ቅርፃ ቅርፅ ያቀረቡት ቅድስት ብርሃኔ፣ ጤናው ጌታሁን እና አስናቀ በላይ ናቸው፡፡
Read 3721 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ክሪስትማስ” የተባለውን አዲስ አልበሙን ከሁለት ወር በፊት የለቀቀው ካናዳዊ ድምፃዊ ማይክል ቡብሊ፤ የቢልቦርድን የምርጥ 200 አልበሞች የደረጃ ሠንጠረዥ በከፍተኛ ሳምንታዊ ሽያጭ እየመራ መሆኑ ታወቀ፡፡ የቢልቦርድ መጽሔት ዘገባ እንዳመለከተው የማይክል ቡብሊ “ክሪስማስ” በዚህ ሳምንት 479ሺ ቅጂ ተሸጧል፡፡ ባለፉት አራት ሳምንታት በአጠቃላይ…
Read 2046 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ30 ዓመቷ ብሪትኒ ስፒርስ ጄሰን ትራዊክ ከተባለ የረጅም ጊዜ ፍቅረኛዋ ጋር ሰሞኑን በላስቬጋስ ቀለበት አሰረች፡፡ በፖፕ የሙዚቃ ስልት ላለፉት 18 ዓመት በመስራት ከፍተኛ ክብርና ዝና የተቀዳጀችው ብሪትኒ፤ መቼ ጋብቻዋን እንደምትፈጽም የታወቀ ነገር የለም፡፡ አዲሱ ዕጮኛዋ ጄሰን ትራዊክ 90ሺ ዶላር የሚያወጣ…
Read 2246 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና