ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያ የመጀመርያው ዘመናዊ ልቦለድ ፊልም እንደሆነ የሚነገርለት “ሂሩት አባቷ ማነው?” የተሠራበት 47ተኛ ዓመት የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በፑሽኪን አዳራሽ በኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚከበር አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በቀጣዩ ሳምንትም ከፊልሙ ጋር የተገናኘ ዝግጅት እንዳለው ታውቋል፡፡
Read 5168 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አቢሲኒያ የስነጥበብና የሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ሁለተኛ የኪነጥበብ ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አምስት ኪሎ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ቅፅር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ የሚቀርበው ዝግጅት ግጥሞች፣ አጫጭር ጭውውቶች፣ ባህላዊ ውዝዋዜ፣ ዘመናዊ ውዝዋዜን ያካተተ ነው፡፡ የግጥም…
Read 3375 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክለብ በደራሲ ዳኛቸው ወርቁ “አደፍርስ” የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ላይ ውይይት እንደሚደረግ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት ደራሲና ሃያሲ መስፍን ኃብተማርያም የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ…
Read 3345 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከቅርብ አመታት ወዲህ በደም ቧንቧ ጥበት እና በነርቭ ሕመም እየተሰቃየች ያለችውን አንጋፋ ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ለመታደግ እና መታከሚያ ገንዘብ ለማሰባሰብ የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጀ፡፡ የዛሬ ሳምንት ከምሽቱ 12 ሰዓት በግሎባል ሆቴል በሚቀርበው ዝግጅት ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወረቅ፣ ድምፃዊት ፀደንያ ገብረማርቆስ፣ ድምፃዊት ኩኩ…
Read 4729 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበብ አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 34ኛ ዝግጅቱን ባለፈው እሁድ በሻሸመኔ ከተማ አቀረበ፡፡ የኪነጥበብ ተሰጥኦ ያላቸው ጥበብ አፍቃሪዎች ችሎታቸውን ለሕዝብ እያቀረቡ እንዲያዳብሩና የአካባቢውን ሕብረተሰብ የጥበብ ፍላጎት ለማሟላት ከአመታት በፊት የተቋቋመው ማህበር ከኪነጥበባዊ ዝግጅቶቹ ባሻገር የኪነጥበብ እንግዶች በመጋበዝ…
Read 4063 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“የሀገራችን ባህላዊ ሥነሥዕል ትናንትናና ዛሬ” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሥነሥእል አውደርእይ ቀረበ፡፡ አውደርእዩ ከትናንት ወዲያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሣሥ 22 በተቋሙ ቤተመዘክር የሥዕል አዳራሽ ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ አውደርእዩን ስድስት በባህላዊ ሥዕል ታዋቂ የሆኑ…
Read 2605 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና