Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቀንዲል ፊልም ፕሮዳክሽን ደራሲና ገጣሚ አያልነህ ሙላቱ ተደርሶ በአሸናፊ ማህሌት የተዘጋጀው ..መሮ በረሮ.. የሕፃናት ፊልም ለሕዝብ መቅረብ ጀመረ፡፡ ለመስራት ዘጠኝ ወራት በፈጀው ፊልም ፋሲካ ረዳይ፣ አብዱልከሪም ዴተሞና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ጳጉሜ 6 በዓለም ሲኒማ መመረቁንም ማወቅ ተችሏል፡፡
Saturday, 24 September 2011 10:06

አዲስ የጉራጊኛ አልበም ገበያ ላይ ዋለ

Written by
Rate this item
(22 votes)
በታዋቂው የጉራጊኛ ዜማ ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ የተዜመና ሒታኒያ የተሰኘ አዲስ አልበም ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በጉራጌው ማህበረሰብ ባህል፣ የአኗኗር ዘዴ፤ የመስቀልና የአረፋ በዓል አከባበር ላይ መሠረት አድርጐ የተሰራው ይኸው አዲስ አልበም፤ በያዝነው ሳምንት በማሬ ሙዚቃ ቤት አሳታሚነት ገበያ ላይ ውሏል፡፡ አዲሱ…
Rate this item
(1 Vote)
በጀርመን የቢራ ጠመቃ ኢንዱስትሪ እንደ ንጉስ ይታዩ የነበሩትን የ90 ዓመት አዛውንት ቡርኖ ኤች ሱቦርት ገድላለች በሚል ሞዴል ምህረት ክፍሌ ተወነጀለች፡፡ ቡርኖ ኤች ሱበርት ከ30 ዓመታት በፊት ሄኒንገር የተባለውን ቢራ ጠማቂ ኩባንያ በማቋቋም ታላቅ ደረጃ ያደረሱና በግብረሰናይ ተግባራቸው የሚታወቁ ጀርመናዊ ሚሊዬነር…
Rate this item
(0 votes)
በኬንያ በተካሄደው ..ኤሊት ሞዴል ሉክ.. ውድድር ላይ የ2009 ሚስ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አሸናፊ ፈትያ አህመድ እና በ2010 ሚስ አርዝ ኢትዮጵያ የተባለችው ራሄል ደበበ ተሳተፉ፡፡ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በሞዴል ማፈላለጉ ስራ ላይ በዳኝነት ሰርተዋል፡፡ በዓለማችን ትልቁ የሞዴል አፈላላጊ የሆነው ..ኤሊት ሞዴል ሉክ.. ውድድር፣…
Rate this item
(0 votes)
በፓሪስና በኒውዮርክ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈው ኢትዮጵያዊው የምግብ ዝግጅት ባለሙያ (chef) ማርቆስ ሳሙኤልሰን ከባለቤቱ ሞዴል ሚያ ሃይሌ ጋር በመኖሪያ ቤታቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ግብዣ ማድረጉን ዎልስትሪት ጆርናል ዘገበ፡፡ ..ብራንች ፎር ዘ ሆርን ኦፍ አፍሪካ.. በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የቁርስና የምሳ ግብዣ (ብራንች)፣ እሰከ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ይፋ በተደረገው የ2012 የዓለም የጊነስ ሪኮርድ መዝገብ፤ ከመዝናኛው ኢንዱስትሪ በርካታ የሙዚቃና የፊልም ባለሙያዎች ባስመዘገቧቸው ሪከርዶች እንደተካተቱ ታወቀ፡፡ በጊኒስ መጽሐፉ ላይ ከሙዚቀኞች ሌዲ ጋጋ፣ ሪሃና፣ አዴሌ፣ ዩ2 እና ሊል ዋይኔ፤ ጀስቲን ቢበር... ከፊልም ተዋናዮች ደግሞ፣ ጆኒ ዲፕና ሳንድራ ሊሎክ…