ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
Rate this item
(0 votes)
በአባይ ጉዳይ ላይ ከተፃፉት አዳዲስ መፃህፍት መካከል አንዱ፤ የኒውዮርክ ከተማ ነዋሪ በሆኑት አቶ ገብረፃድቅ ደገፋ የተዘጋጀ ሲሆን፣ “ናይል ታሪካዊ፣ ሕጋዊና ልማታዊ ገጽታዎች - ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ማስጠንቀቂያ” በሚል ርእስ ተተርጉሟል፡፡ በአቶ ወርቁ ሻረው ተተርጉሞ በ406 ገፆች የቀረበው መፅሐፍ፤ በ60 ብር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሠዓሊያንና ቀራፂያን ማህበር፣ በነርቭ ችግር እየተሰቃየ ያለውን ሰዓሊ ፍቃዱ አያሌው ለመርዳት ያዘጋጀው የሥዕል አውደርእይ ተከፈተ፡፡ በአምስት ኪሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የቀረበው አውደርዕይ እስከ መጋቢት 17 ቀን ድረስ ይቆያል፡፡ “ለሰብአዊነት እንገናኝ” በሚል ርእስ እየቀረበ ካለው አውደርእይ ለአርቲስቱ መታከሚያ የሚውል…
Rate this item
(1 Vote)
በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን የሕዳሴ ግድብ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ረቡዕ በ11 ሰዓት በብሄራዊ ትያትር የሥነፅሁፍ ምሽት ሊያቀርብ ነው፡፡ የማህበሩ ፕሬዚደንት ደራሲና ሃያሲ ጌታቸው በለጠ እንደገለፁት፤ አንጋፋ ደራስያን በአባይ ዙሪያ የገጠሟቸው ግጥሞች በምሽቱ ይዳሰሳሉ፡፡ ከዚህም በተማሪ ጥንታዊ የቆሎ ተማሪዎችና…
Rate this item
(0 votes)
ሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የሰራው “ዲያሪ” የተሰኘ የቤተሰብ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በአለም ተካ እና በአዲስ ጋዲሳ ተደርሶ አቤል ረጋሳ ያዘጋጀውን የ90 ደቂቃ ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ አንድ አመት ተኩል ፈጅቷል፡፡ በፊልሙ እሱባለው ተስፋዬ፣ አለባቸው መኮንን፣ እሌኒ ተስፋዬ፣ አማኑዔል ታምራት፣ ብርሃኔ…
Rate this item
(0 votes)
ከታዋቂ የታሪክ ምሁራን መካከል አንዱ የሆኑት ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1847 እስከ 1983” በሚል ርዕስ ባቀረቡት መፅሃፍ ላይ ሚዩዚክ ሜይዴይ ነገ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት፣ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን የሦስት ሰዓት ውይይት፣ የመነሻ…