ልብ-ወለድ
“ፀሐፊዎች መተባበር ሳይሆን መወዳደር ነው ባህሪያቸው” እያለው የራሱ ጭንቅላት ከጓደኛው ሂስ ለመቀበል ቤቱ ድረስ ሄደ፡፡ የሄደው ቀጭኗን የኮረኮንች መንገድ ይዞ ነው፡፡ አሁን ግን መንገዷ ኮብል እስቶን ለብሳለች፡፡ ወደ ጓደኛው ሰፈር ከመጣ ብዙ ወራት አልፎታል፡፡ ጓደኛውም እንደሱ ለፅሁፍ ብሎ ሁሉንም አለም…
Read 4011 times
Published in
ልብ-ወለድ
እነሆ የባቢሌ የመሞቻ ቀን ደረሰ፡፡ ደረሰና ተገነዘ፡፡ ወደ ጉድጓድ ተወረወረ፡፡ ከጉድጓድ በስቲያ ምስጥና ጉንዳን በልቶ የተረፈው ነፍሱ ወደ ሚቀጥለው ምዕራፍ ተሰደደ፡፡ የሚቀጥለው ምዕራፍ የሚወሰነው እንደ ሟቹ እምነት ነው፡፡ ባቢሌ ከሞት በኋላ መንግስተ ሰማይ ወይንም መንግስተ ሰይጣን ይኖራል ብሎ የሚያምን በመሆኑ…
Read 6114 times
Published in
ልብ-ወለድ
…. ወተት በበራድ ከመጣዴ፣ በሩ ተንኳኳ፡፡ “ይግቡ” ከማለቴ ጐረቤቴ በሩን ገፋ አድርጐ ብቅ አለ፡፡ ግንባሩ እንደ ጥይት የሾለ፤ ካውያ ራስ፡፡ ወደ ክፍሉ እንድመጣ አጣደፈኝ፡፡ ‘ምን ገጠመው’ በሚል ተከትየው ወደክፍሉ ገባሁ፡፡ “ተቀመጥ… የማነብልህ ጽሑፍ አለኝ”…“ይቅርታ መቆየት አልችልም… ወተት ጥጄ ነው የመጣሁት፤…
Read 4759 times
Published in
ልብ-ወለድ
የዛሬው ቀን ልዩ የሚያደርገው ፀጉሬን የምቆረጥበት ቀን በመሆኑ ነው፡፡ ፀጉር ቆራጩ ሁሌ ሶስት ወራት ቆይቼ ስለምመጣ ይረሳኛል፡፡ ምን አይነት ቁርጥ እንደሚስማማኝ ትዕግስት ወስጄ ማስረዳት ይኖርብኛል፡፡ ትልቅ ገለፃ የሚያስፈልገው የጭንቅላት ቅርፅም ሆነ የፀጉር አይነት የለኝም፡፡ ያው ያድጋል----መታጨድ አለበት ነው ዋናው ቁም…
Read 3921 times
Published in
ልብ-ወለድ
አቶ ወንዳፍራሽ እኚህ ፍራሽ አዳሽ የዋዛ ሰው እንዳይመስሉዋችሀ፡፡ ሰለሞን ራሱ ከጥበቡ ቆንጥሮ የሰጣቸው ሰው ናቸው፡፡ አሁን ይኸ ልጃቸው አዝብጤ፣ ከነስሙም አዝብጤ በአምስት ዓመቱ የአንድ ሙሉ ሰራተኛ ሥራ ሲሰራላቸው ይውላል፤ የኔታ ትምህርት የለም ያሉ ለታ፡፡ እንግዲህ በፍራሽ ሥራና እደሳ የሚኖሩ እንደሚያውቁት…
Read 3749 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስለዚህች ሴት ለማሰብ የምችለው ከእኔ ርቃ ስትሄድ ብቻ ነው፡፡ አጠገቤ እያለች ስለሷ ለማሰብ አልችልም፡፡ አንድን ነገር በደንብ ለማየት እንዲቻል ነገርዬው ከርቀት መሆን ይኖርበታል፡፡ ከርቀት ሲኮን ነው የእውነት የሚገለፀው፡፡ የምን ነገር ማወሳሰብ ነው?!በቃ አሁን እቺ ሴት ትዝ እያለችኝ ነው፡፡ ቤቱ ውስጥ…
Read 6529 times
Published in
ልብ-ወለድ