ልብ-ወለድ

Saturday, 04 February 2012 12:21

ቀበጡ ሳቅዋ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም፡፡ በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን መቶ በመቶ…
Saturday, 28 January 2012 12:14

የህልሜ መስተዋት

Written by
Rate this item
(2 votes)
መነሻ ሃሳብ (የሳሙኤል ኮልሪጅ “በህልምህ የቀጠፍከውን አበባ ስትነቃ እጅህ ላይ ብታገኘውስ” የሚለው የግጥም ሃሳብ) ጠዋት ላይ ይመስለኛል - ከቁርስ በፊት፡፡ ሥራ የለኝም፤ የእረፍት ቀን ነው፡፡ ቅዳሜ ወይም እሁድ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ከተገዛች ብዙ ዓመታት ያስቆጠረች የእንጨት አልጋዬ ላይ ቁጭ ብያለሁ እያሰብኩ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በጠባቧ ቤት ውስጥ እናትና ልጅ ቁጭ ብለዋል፡፡ እናት ትሪያቸውን ይዘው ምስር ይለቅማሉ፡፡ ሳልሳዊ ከእናቱ በጥቂት ርቀት ላይ በምትገኝ ትንሽ ጠረጴዛ ላይ ነጭ ወረቀቱን አስቀምጦ እየሰበቀ ምን ብሎ እንደሚጀምር ማሰላሰል ይዟል፡፡ እናት የልጃቸውን መመሰጥ ተመልክተው “ደግሞ … መቸክቸክህን ልትጀምር ነው?” አሉት፡፡…
Rate this item
(3 votes)
የበልግ ምሽት ነው፡፡ ሽማግሌው ባለባንክ ወዲያ ወዲህ እየተንጐራደደ ከአስራ አምስት አመት በፊት፣ በበልግ ምሽት ስላሰናዳው ድግስ ያስባል፡፡ በድግሱ ብዙ የተማሩና የተከበሩ ሰዎች ተገኝተው ነበር፡፡ ከብዙ ጨዋታዎቻቸው መሀል አንዱ በአገሪቱ ለነበረው ከፍተኛው የፍርድ ቅጣት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነበር፡፡ አብዛኞቹ እንግዶች የሞት ቅጣትን…
Friday, 06 January 2012 11:08

የፍቅር አባዜ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መሳይ ጓደኛዬ ነው፡፡ ይሄን ሰሞን ግን ዘወትር እንገናኝበት ከነበረው ቤት ጠፍቶአል፡፡ ስልክ ሲደወልለት አያነሳም፡፡ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ስልኩ ጭራሹኑ ጥሪ አይቀበልም ማለት ጀመረ፡፡ ከጠፋ አንድ ወር ከሞላው በኋላ ነበር አማኑኤል ሆስፒታል እንደገባ የሰማሁት፡፡ ሄጄ ልጠይቀው ወሰንኩኝ፡፡ ከዚህ በፊት አማኑኤል መሄዴን…
Rate this item
(2 votes)
የቀዬዋ ነዋሪ አንድ ንክ ጣሪያ ላይ ወጥቶ በማየቱ በአድናቆት ተውጧል፡፡ ጐዳናውን ከጫፍ እስከ ጫፍ ጣሪያ ላይ የተሰቀለውን ንክ ለማየት በጉጉት በተዋጡ ሰዎች ተጥለቅልቋል፡፡ በቅድሚያ ከአጥቢያው ፖሊስ ጣቢያ፣ ቀጥሎ ከዋናው ፖሊስ ማዘዣ ፖሊሶች በመኪና እየተሞሉ መጥተው በህንፃው ዙሪያ ፈሰሱ፡፡ የእሳት አደጋ…