ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
በእግሩ የሚመጣን ልጅ የማዋለድ ሂደት በተፈጥሮአዊው መንገድ ይሻላል ወይንስ በኦፕራሲዮን? ከአሁን ቀደም የወጡ ጥናቶች በዚህ ላይ ምን ይላሉ? ከላይ በጥያቄ የተቀመጡትን ነጥቦች ለመመለስ የተጠናው ጥናት ርእስ (The risks of planned vaginal breech delivers versus planned caesarean section for term breech…
Rate this item
(0 votes)
በደብረብርሀን ሪፈራል ሆስፒታል፣ በኤችአይቪ ኤይድስና በጨቅላ ሕጻናት ጤንነት ዙሪያ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ምን እንደሚመስሉ አስነብበና። ዛሬ፣ ለመሆኑ ሆስፒታሉ፣ ከየት ተነስቶ የት ደረሰ? የሚል ጥያቄ በማንሳት፣ አሁን ያለበትን ደረጃ እንቃኛለን።“...የደብረብርሀን ሆስፒታል የተመሰረተው በኢጣልያ ወታደሮች ነው። ይህ እኔ አሁን ቢሮዬ ያደረግሁት ክፍል በጊዜው…
Rate this item
(0 votes)
እንደምእተአመቱ የልማት ግብ ሪፖርት ከሆነ፣ በአለም አቀፍ ደረጃ፣ አምስት ዓመት ሳይሞላቸው የሚሞቱ ሕፃናት ቁጥር በአስገራሚ ሁኔታ ቀንሶአል። ከአንድ ሺ ሕፃናት መካከል፣ 90 ያህሉ የአምስት ዓመት ልደታቸውን ሳያከብሩ ነበር የሚሞቱት - በ1990። የሟቾቹ ሕፃናት ቁጥር፣ በ2015 በግማሽ ቀንሶ ወደ 43 ወርዷል።…
Rate this item
(0 votes)
24ኛው አለምአቀፍ የአዋላጅ ነርሶች ቀን ሜይ 5/2016 በመላው አለም የተከበረ ሲሆን በኢትዮጵያ ደግሞ ባለፈው ሳምንት አርብ ተከብሮ ውሎአል። ይህ በአል በአዲስ አበባ ሃርመኒ ሆል ሲከበር ከየክልሉ የተወከሉ አዋላጅ ነርሶች በበአሉ ላይ ተገኝተው ነበር። አለም አቀፉ የአዋላጅ ነርሶች (Midwifery) ቀን ሲከበር…
Rate this item
(1 Vote)
 የእናቶች ሞት ቅኝትና ተገቢው ምላሽ በሚለው አሰራር ዙሪያ፣ ሚያዝያ 12 እና 13 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ አገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዶ የነበረ ሲሆን ሲምፖዚየሙን ያካሄዱትም የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስር ከአለም የጤና ድርጅት እንዲሁም ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ነበር። ሲምፖዚየሙ…
Rate this item
(1 Vote)
ሚያዝያ 12 እና 13 ቀን 2008 በአዲስ አበባ አንድ አገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሂዶአል። ሲምፖዚየሙም ያተኮረው በመላ አገሪቱ ባሉ የጤና ተቋማት አማካኝነት የተመዘገበውን የእናቶች ሞት መጠንና ምክንያት እንዲሁም ተገቢው ምላሽ ምን መሆን አለበት የሚል ነበር። ሲምፖዚየሙን ያካሄዱት የኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስር…