ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እኔ በጣም ከፍተኛ የሆነ የእራስ ምታት ወይንም ሕመም አለብኝ በማለት ችግርዋን ለዚህ አምድ ያዋየችው በእድሜዋ የ14/አመት የሆነች ታዳጊ ናት፡፡ ታሪኩን ስታስረዳም ‹‹ …የወር አበባዬ (Menstruation) ሊመጣ አንድ ቀን ሲቀረው ጀምሮ እስከ ሶስተኛው ቀን ድረስ በጣም እራሴን ያምመኛል፡፡ ሰው ማናገር ብርሀን…
Rate this item
(1 Vote)
በዚህ እትም ወንዶችን ስለሚገጥማቸው የፕሮ ስቴት ካንሰር ደረጃ እና አጠቃላይ የህመም ምል ክቱ ምን እንደሚመስል መከላከያውንና ዘር በማፍራት በኩል የሚኖረውን ተጽእኖ እናስነብባ ችሁዋለን፡፡ ወንዶች በብልታቸው አካባቢ ፕሮስቴት የሚባል ተፈጥሮአዊ እጢ አላቸው፡፡ ይህ እጢ በእድሜ ወይንም ከቤተሰብ ጋር በተያያዘ እና በተ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፈው ሳምንት እትም በእርግዝና ወቅትና ከወሊድ በሁዋላ የሚከሰትን ድብርት ምክንያትና ምልክቶቹን የጠቆመ ጽሁፍ ዶ/ር ያየህይራድ አየለን ምንጭ አድርገን ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዚህ እትምም ዶ/ር ያየህይራድ በተለይም ከአእምሮ ሕመም ጋር በተያያዘ ያጋሩንን ነጥብ ታነቡ ዘንድ እነሆ ብለናል፡፡ ወደ ነጥቦቹ ከማምራታችን በፊት…
Rate this item
(0 votes)
በዚህ እትም ሴቶች በእርግዝናቸው ወይንም ከወሊድ በሁዋላ ስለሚገጥማቸው የመንፈስ ጭንቀት ወይንም ድብርት እና ሊወስዱ ስለሚችሉት እርምጃ አስቀድሞ ምን ማወቅ ይገባል የሚለውን ከባለሙያ ያገኘነውን መልስ ለንባብ ብለናል፡፡ ባለሙያው ዶ/ር ያየህይራድ አየለ ከቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ናቸው፡፡ ከወሊድ በኋላ ዋና ድብርት …
Rate this item
(1 Vote)
አስታውሱ…. በየቀኑ የሚኖሩ ትናንሽ ለውጦች ውጤታማ ያደርጋሉ፡፡ክብደት ያላቸውን ህጻናት መመልከት በአለም በየጊዜው እየጨመረ ሲሆን በተለይም በአለፉት ሁለት አስርት አመታት ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ልጆች በተለያዩ ሀገራት ክብደታቸው ከፍ እያለ መሆኑን CDC ያወጣው ዘገባ ያሳያል። የህጻናት ክብደት በአሉበት እድሜም ይሁን በወደፊት ህይወታ…
Rate this item
(1 Vote)
ገና የተወለዱ ጨቅላዎችን በመጀመሪያዎቹ ቀናት፤ሳምንታት እና ወራት ምን ያህል መጠን በምን ያህል ፍጥነት ማጥባት እንደሚገባ CDC ለንባብ ያለውን እነሆ ታነቡ ዘንድ ጋብዘናል፡፡ በመጀመሪያዎቹ ቀናት፤እናትየው ወይንም ቤተሰብ ስለልጆቻቸው እድገት ምን ያህል የጡት ወተት መስጠት እንዳለባቸው ካላወቁ የህጻናት ሐኪሞችን ወይንም ነርሶችን አስቀድሞ…