ላንተና ላንቺ
ልጅ ለመውለድ አለመቻል ሲባል በሁለት አይነት ይገለጻል፡፡ የመጀመሪያው ወንድና ሴት ቢያንስ ለ12 ወራት የእርግዝና መከላከያ ሳይጠቀሙ ወሲባዊ ግንኙነት ፈጽመው እርግዝና አልከሰት ሲል ነው፡፡ሁለተኛው ደግሞ ለአንድ ጊዜም ቢሆን እርግዝናው ተከስቶ በመቀጠል ሲሞክር እርግዝና እምቢ ሲል ማለት ነው፡፡ ልጅ መውለድ አለመቻል ከሴት…
Read 13132 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በኢትዮጵያ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ውጤት መታየ ቱን የዘገበው 12 March 2019 WHO ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይም ከ COVID-19 ጋር በተያያዘ ያለው የሞት መጠን ምን ይመስላል የሚለውን ከGynecology & Obstetrics 24 July 2020 ያወጣውን ሪፖርት እናስነብባችሁ፡፡…
Read 10736 times
Published in
ላንተና ላንቺ
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ብዙ ታዳጊዎች በልማድና በአንዳንድ የህይወት ገጠመ ኛቸው አግባብነት በሌለው መንገድ እንደሚገለጹ እና ከጾታ እና ከእድሜአቸውም ጋር በተያያዘ በአሉበት ወቅትም ይሁን በወደፊት ህይወታቸው የሚጎዳቸው ነገር እንደሚገጥማቸው ግልጽ ነው፡፡ በእድሜም ይሁን በጾታ አማካኝነት የሚደርስባቸው ችግር በትምህርት ቤት፤ በቤት ውስጥ…
Read 11160 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት በኢትዮጵያ ለሁሉም ማለትም ለሚፈልጉት ሴቶች ሁሉ ተደ ራሽ መሆን ችሎአል ወይንስ? የሚለውን የተለያዩ ጥናቶችን በመፈተሸ ጠቅለል ያለ ሀሳብ ያቀረቡት ሰለሞን አዳነው ወርቁ፤ዮሐንስ ሞገስ ምትኩ እና አባተ ዳረጌ ውበቱ ናቸው፡፡ መረ ጃው ለንባብ የቀረበው contraception volume 5, Article …
Read 11834 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እ.ኤአ. MARCH 26 በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚውለው Epilepsy የሚጥል ሕመም የ2021/ እለት የፊታችን አርብ ይውላል፡፡ ሁሉም ሰው በእለቱ የወይን ጠጅ ቀለም ያላቸውን ምልክቶች ወይንም አልባሳት እንዲጠቀም በየአመቱም ግንዛቤን የማስጨበጥ ስራዎች እንዲከ ናወኑ እንዲሁም በእለቱ ሕመሙን በሚመለከት ምን መደረግ…
Read 11922 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ምስሉን የምትመለከቱት ሪቫን በላዩ ላይ Epilepsy የሚል ጽሁፍ ያለበት ሲሆን ቀለሙም የወይን ጠጅ ነው፡፡ ይህ ምልክት በየአመቱ የሚጥል በሽታን Epilepsy በሚመለከት በአለም አቀፍ ደረጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የንቃተህሊና ማዳበሪያ ስራዎች ለመስራት እንዲያስችል ሰዎች በደረታቸው ላይ አድርገው እንዲንቀሳቀሱ የሚረዳ ነው፡፡ የሚጥል…
Read 12819 times
Published in
ላንተና ላንቺ