ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
ደካማ የሆነ የአመጋገብ ስርአት ያለው፤የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማያደርግ ሰው እየዋለ እያደረ በከፍተኛ ሁኔታ ሕመም እየተሰማው ሊመጣ ይችላል፡፡ ከዚያም ለሕ መሙ እርምት ማድ ረግ ካል ተቻለ ሕመሙ ወደ ካንሰርነት እንደሚለወጥ የሚያሳይ ስእል ነው የምትመለከ ቱት፡፡ ጥሩ ሕይወት መኖር ማለት ምን ማለት…
Rate this item
(2 votes)
 በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ የተለያዩ ጤና የማጣት ስሜቶች በእርግዝና ምክንያት የመጡ ስለሆኑ እንደህመም መቆጠር የለባቸውም የሚል አባባል ቢኖርም የሚመከረው ግን ማንኛ ውንም ስሜት ለሐኪም ከመግለጽ መቆጠብ አደገኛ መሆኑ ነው፡፡ በእርግዝና ወቅት በሚኖረው ተፈጥሮአዊ ጫና ምክንያት ያረገዘች ሴት አካልና ስነልቡናን የሚፈታተን ለውጥ…
Rate this item
(0 votes)
እርግዝናን ከተለያዩ የጤና ጉዳዮች ጋር በማየት ለጥንቃቄ ይረዳል በሚል ለንባብ ያበቃው National Center for Chronic Disease Prevention and Health Promotion ሲሆን ለንባብ የበቃውም እ.ኤ.አ August 13, 2020 ነው፡፡ ይህ ማእከል እርግዝናን ከእርግዝና በፊት ከነበሩ የተለያዩ ሕመሞች እና በእርግዝና ወቅት ሊፈጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
 ልጅ እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ሁሉ የወላጅነትን ግዴታ እና ኃላፊነት አስቀድመው ተረድ ተው ይሆን የሚለው ጥያቄ healthy place የተሰኘው ድረገጽ ነው፡፡ ወላጅ መሆን የሚ ያስቡ ሰዎች ብዙ በአእምሮ የሚያመላልሱአቸው ነገሮች ለራሳቸው የሚያቀርቡዋቸው ጥያቄ ዎችም አሉ። ለምሳሌም ጡት ማጥባት ትክክል ነውን? ምናልባት ጡት…
Rate this item
(0 votes)
ጥቂት እሳት ችላ ከተባለ እና በጊዜው እንዲጠፋ ካልተደረገ አንድ ጫካን እንደሚ ያወድም ሁሉ የጡት ካንሰርም በጊዜው ካልታከመ በመላው የሰውነት ክፍል በመ ሰራጨት ለሞት ይዳርጋል፡፡ በአላት ወይንም ቀናት ተለይተው በየአመቱ ሲከበሩ ወይንም ሲታወሱ ብዙ አስደሳች ነገሮች በሕሊና ይቀራሉ። ጭርሱንም የማይረሱ ነገሮችም…
Rate this item
(2 votes)
‹‹…ለላንቺና ላንተ አምድ አዘጋጆች፡፡ እንደምን አላችሁ። እስቲ ይህችን የላክሁላችሁን መልእክት አንብቡና መልስ የሚሆን ነገር ካላችሁ አጋሩኝ። ምናልባትም የእኔ ችግር የሌሎችም ሳይሆን አይቀርም ብዬ አምናለሁ፡፡ እኔና ባለቤቴ ከተጋባን ወደ 18/አመት ሆኖናል፡፡ በጊዜው እኔም ሆንኩ እሱ ወጣቶች ነበርን፡፡ በእርግጥ ወጣቶች ነን ስላችሁ…