ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
 ዶ/ር ተስፋነህ ፍቅሬ የESOGና የCIRHT ትብብር ፕሮጀክት አስተባባሪ ናቸው፡፡ እሳቸው እንደገለጹት ሁለቱ መስሪያ ቤቶች በትብብር ከሚሰሩባቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ወደ ማህጸንና ጽንስ ሕክምና ልዩ ትምህርት የሚገቡ ጠቅላላ ሐኪሞች ጥራትና ብቃት ባለው መንገድ ደረጃውን ያሟላ ትምህርት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በተመሳሳይ መንገድ እንዲሰጥ ለማድረግ…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ ሰው ለአንድ ጥናት ተባባሪ ለመሆን ሙሉ ፈቃደኛ ሆኖአል ወይንም ተስማምቶአል የሚ ያሰኘው ጥናት ከሚያደርገው አካል ወይንም ግለሰብ አስቀ ድሞ ስለሚሰራው ጥናት በቂ የሆነ መረጃ ሲያገኝና የሚደረገው ጥናት ለማን… ምን እንደሚ ጠቅም እና ለዚህ ጥናት ደግሞ እርሱ ወይንም እርስዋ ምን…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ ሰው ለአንድ ጥናት ተባባሪ ለመሆን ሙሉ ፈቃደኛ ሆኖአል ወይንም ተስማምቶአል የሚ ያሰኘው ጥናት ከሚያደርገው አካል ወይንም ግለሰብ አስቀ ድሞ ስለሚሰራው ጥናት በቂ የሆነ መረጃ ሲያገኝና የሚደረገው ጥናት ለማን… ምን እንደሚ ጠቅም እና ለዚህ ጥናት ደግሞ እርሱ ወይንም እርስዋ ምን…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG እ.ኤ.አ August 22-24/2019 በኢት ዮጵያ አቆጣጠር ነሐሴ 16-18/2011 ድረስ በአዲስ አበባ የጤና ጉዳይን በሚመለከት ጥናትና ምርምር ለሚያደርጉ የይሁንታን ፈቃድ ለመስጠት እንዴት ይቻላል በሚል ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ስልጠና አካሂዶአል፡፡ ስልጠናው የተሰጠው በተለያዩ ሆስፒታሎች ለሚሰሩ…
Rate this item
(0 votes)
• ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የልጅ መውለድ መጠን አላቸው ከሚባሉ ሀገራት ተርታ የምትመደብ ሀገር ናት፡፡ • በኢትዮጵያ በእድሜያቸው ከ15-አመት በታች የሚባሉ ታዳጊዎችና ወጣቶች 45 % ያህል መሆናቸው ተመዝግቦአል፡፡ • በእርግጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ቁጥር ያላቸው እነዚህ ታዳጊና ወጣቶች በአገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የልጅ መውለድ መጠን አላቸው ከሚባሉ ሀገራት ተርታ የምትመደብ ሀገር ናት፡፡ በኢትዮጵያ በእድሜያቸው ከ15-አመት በታች የሚባሉ ታዳጊዎችና ወጣቶች 45 % ያህል መሆናቸው ተመዝግቦአል፡፡በእርግጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ቁጥር ያላቸው እነዚህ ታዳጊና ወጣቶች በአገሪቱ ኢኮኖሚና ልማት እድገት እውን…