ላንተና ላንቺ

Thursday, 09 March 2017 07:50

“ሆድ ይፍጀው... ብዬ”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እኔ በልጅነቴ ነበር አክስቴ ወደምትኖርበት ውጭ ሀገር ሄጄ የሰው ቤት ስራ እንድሰራ ሁኔታዎች የተመቻቹልኝ። የዚህም ምክንያት በትዳር አለም ስኖር ሁለት ልጆችን ከወለድሁ በሁዋላ ባለቤ በመሞቱ ነበር። በሁዋላም ወደውጭ ሀገር ሄጄ ስራዬን በመስራት ላይ እንዳለሁ የአሰሪዬ ዘመድ የሆነ ሀብታም ለትዳር እፈልጋታለሁ…
Rate this item
(9 votes)
• እንደኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ አገሮች በሆስፒታል ውስጥ ከሚሞቱ እናቶች በሚወሰደው መረጃ መሰረት እስከ 20% የሚሆነው የእናቶች ሞት በደም መርጋት በሽታ ነው። ዶ/ር ሙህዲን አብዶ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትደም በሰውነት ውስጥ ትልቅ ተግባር ያለው ተፈጥሮ ነው። ደም በሰውነት ውስጥ በሕይወት ዘመን…
Rate this item
(6 votes)
 ለሰዎች ጤና መታወክ ምክንያት የሚሆኑ የተለያዩ ባህሪዎች፣ አኗኗሮች፣ አመጋገቦች ወይንም የምቾት አጠባበቅና በተለያዩ ምክንያቶች መንገላታት የመሳሰሉት የሚጠቀሱ ሲሆን ቀደም ባሉት ዘመናት ምክንያታቸው ባልታወቀ ሁኔታ ለሚከሰቱ ሕመሞችም መፍትሔውን ማግኘት አስቸጋሪ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ከእነዚህም ሕመሞች መካከል የጡት ካንሰር ይገኝበታል። የጡት…
Rate this item
(1 Vote)
ESOG) 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ በአሉን አከበረ • ደም በመለገስ ምክንያት እናትን ከሞት አተረፈ ማለት ሐገር አተረፈ ማለት ነው፡፡ • በኢንክፌክሽን እና በመሳሰሉት እናቶች ለመሞት ከ3-5 ቀን ጊዜ ይኖራቸዋል፡፡ • በደም መፍሰስ ምክንያት ለመሞት ግን እናቶች የሁለት ሰአት ብቻ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
 ጥር 25/2007 ዓ/ም አመሻሹ ላይ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት በአልና አመታዊ ኮንፍረንስ እንዲሁም የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ፌደሬሽን 2ኛው አመታዊ ጉባኤ መክፈቻ ስነስርአት ከተካሄደ በሁዋላ ስነስርአቱ ዛሬ ተፈጽሞአል። የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት በአልና አመታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
 • ደም መስጠትም ሆነ መቀበል ሰጪውንም ሆነ ተቀባዩን የማይጎዳ ሰብአዊ አገልግሎት ነው። • ደም መለገስ ማለት ልትቋረጥ የነበረችን ሕይወት እንደገና ተስፋዋን ማለምለም የሆነ ሰብአዊ አገልግሎት ነው። • ደም በፈቃደኝነት መለገስ... የስጦታዎች ሁሉ ስጦታ ነው። “ደም ልገሳ በኢትዮጵያ - ከ1962 ዓ/ም…