ላንተና ላንቺ
“....እኔ የምኖረው በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነው። አንድ ነገር ገርሞኝ ነው ወደእናንተ ይህንን ጥያቄ ለማቅረብ የተገደድኩት። ወደስራ ለመሄድ በመንገድ ላይ በምንቀሳቀስበት ጊዜ የተመለከትኩት ነገር አለ። ይኼውም አንድ ቀን ታክሲ ለመሳፈር ከወዲያ ወዲህ ስጋፋ አንዲት ሴት ልጅ ግን…
Read 24610 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሕጻናት ከተወለዱ ከስድስት ወር በሁዋላ ተጨማሪ ምግብ እያገኙ እስከ ሁለት አመት እድሜአቸው ድረስ የጡት ወተት መመገብ ሊቋረጥባቸው አይገባም። ሕጻናት ሁሉ በትክክል ጡት ወተት ከተመገቡ በየአመቱ በአለም እስከ 800,000 ልጆችን ሕይወት ማዳን ይቻላል። በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚወለዱት ሕጻናት ከ40% በታች…
Read 6693 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ጡት ማጥባት ለልጅዎ ምን ይጠቅማል? • ጡት ማጥባት ለእናትየውስ ምን ይጠቅማል? • ለልጄ የሚበቃ ወተት ይኖረኛልን? • ልጄን በምን አቅጣጫ ይዤ ማጥበት ይኖርብኛል? • ጡት ለማጥባት አስቀድሜ እንዴት መዘጋጀት አለብኝ? ለዚህ እትም ከላይ ያነበባችሁን ጠቀሜታ ያላቸው አርእስቶች መርጠናል። ጡት…
Read 8787 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ጉርምስና ሲመጣ የሚታየው የሰውነት ለውጥ አስደንጋጭና ያልተለመደ ቢመስልም...ግን ሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚችል እንጂ የግል ጉዳይ አይደለም። • ጉርምስና አመታት ቆይቶ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ግን ከ9 እስከ 17 አመት ባለው እድሜ መካከል ቆይታ ሊያደርግ ይችላል። • ልጃገረዶች ከወንዶች ቀደም…
Read 9814 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...ጊዜው ቀረብ ያለ ነው። አንድ ሴት ወደ ሆስፒታል ስትመጣ በምጥ ላይ ነበረች። ሴትየዋ በምን መንገድ የግብረስጋ ግንኙነት ታደርግ እንደነበር ሲታሰብ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው። በብልትዋ ላይ በተሰራው መሰፋት የተነሳ የነበራት ቀዳዳ አንድ ጣት እንኩዋን አያሾልክም ነበር። ልጁ በምጥ በመገፋት የተነሳ…
Read 4716 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ትንሽ ዘግየት ብሎአል። ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን በተለይም የሴት ልጅ ብልት ግርዛትትልተላ ን በሚመለከት አንድ አለም አቀፋዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ነበር። በጊዜው ሴት ልጆች የመገረዛቸውን አስከፊ ገጽታ ለማሳየት በርከት ያሉ ሳይንሳዊ ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን በተግ ባርም ድርጊቱ ምን እንደሚመስል በቪድዮ…
Read 3237 times
Published in
ላንተና ላንቺ