ጥበብ

Saturday, 13 September 2014 13:25

የመይሳው ግጥሞች!

Written by
Rate this item
(20 votes)
“መይሳው” የአጤ ቴዎድሮ የፉከራ ስም ነው፡፡ ጠላታቸውን ጥለው ሲፎክሩ “መይሳው ካሳ’! አንድ ለእናቱ! ሺ ለጠላቱ!” ብለው ይፎክሩ ነበር ይባላል፡፡ ቴዎድሮስ በመሳፍንት እንደ አክርማ ተሰነጣጥቃ የነበረችውን ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ መሰረቱን በመጣላቸውና እንደ ክርስቶስ ሞትን በሞታቸው ድል በማድረጋቸው ከቀዳሚያን መሪዎች የተለዩ ናቸው፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ጥበብ የጠማው ከንፈር፣ ውበትና እውነት ካረገዘ ሰማይ ስር ተደቅኖ፣ በምኞት ቢባትት ችሎት የሚያቆመው፣ በሀሜት የሚዠልጠው ጨካኝ ያለ አይመሥለኝም፡፡ ሰው በእንጀራ ብቻ እንዳይኖር እግዜር የጥበብ ቋት ውስጡ ሸጉጦ እየጠገበ ይራባል? ምናልባት አንዱን ሆድ ብቻ ከፍቶ መኖር የተጣባው ካልሆነ በቀር፡፡እኛም ከሀገራችን ሰማይ…
Rate this item
(2 votes)
የሽልማት ስነ-ስርዓቱ መስከረም 24 ይካሄዳል በሸገር ኤፍኤም 102.1 የሚተላለፈው የለዛ ፕሮግራም የአድማጮች ምርጫ የሆኑ የመጨረሻዎቹ እጩዎች ተለይተው መታወቃቸውን አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ለሁለት ወራት ያህል በwww.shegerFM.com እና yahoonoo.com ላይ አድማጮች ለአርቲስቶች ድምፅ ሲሰጡ መቆየታቸውን የገለፁት አዘጋጆቹ፤ 60 በመቶ በአድማጮች፣ 40 በመቶው በባለሙያዎች…
Rate this item
(4 votes)
የኒውዮርክ ታይምስ መጽሔት “From Chopin to Ethiopia and Part way Back Again (“ከቾፐን እስከ ኢትዮጵያ እና ደርሶ መልስ”) በሚል ባስነበበው የሙዚቃ ቅኝት ስቲቭ ስሚዝ ስለግርማ ይፍራሸዋ ያሰፈረው በከፊል ይሄን ይመስላል፡- “…በተነፃፃሪ ሲታይ፤ ስለክላሲካል ሙዚቃ በአፍሪካ፤ የሚያመላክቱ ጥቂት ማረጋገጫዎች ብቻ ይኑሩ…
Rate this item
(0 votes)
የባህል ሙዚቃ ተወዛዋዥና ድምፃዊ መኳንንት መሰለ፤ በሰቆጣ በተከበረው የሻደይ በዓል ላይ የተለያዩ ስራዎቹን አቅርቧል፡፡ ከአሜሪካ የሶስት ወራት ቆይታው የተመለሰውም በቅርቡ ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው፤ አዲስ አበባና ባህርዳር እየተመላለሰ ከሚኖረው ከድምጻዊውና ተወዛዋዡ መኳንንት መሰለ ጋር በህይወቱና በሙያው ዙርያ ያደረገችው…
Rate this item
(1 Vote)
እሁድ ረፋዱ ላይ በአካባቢዬ ከሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ቁጭ ብያለሁ፡፡ ወቅቱ ክረምት ቢሆንም፣ ዕለቱ ፀሐያማና ሰማዩም ጥርት ያለ ነው፡፡ በዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ፀጥታ ደስ የሚያሰኝ ስሜትን ለልብ ይለግሳል፡፡ወገባቸው ላይ አዳፋ ነጠላ ያሰሩ እናቶች፣ የቤተክርስቲያኑን ቅፅር ግቢ ይጠርጋሉ፡፡ አልፎ…