ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ዮናስ አብርሃም - የ“ትንንሽ ፀሀዮች” ደራሲና አዘጋጅ “የትንንሽ ፀሐዮች” ተከታታይ የሬድዮ ድራማ በድንገት መቋረጡን በተመለከተ ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ ዕትም“ጥበብ” አምድ ላይ ቃለ-መጠይቅ እንደተደረገልኝና የጣቢያው ተወካይም ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በቅድሚያ ሀሳባችንን ለማስተናገድ ዕድል ስለተሰጠን አዲስ አድማሶችን ላመሰግን እወዳለሁ። በማያያዝም፣ ከጣቢያው…
Rate this item
(2 votes)
በሶሻል ሚዲያ ላይ ስላንቺ የተፃፉ ነገሮች አሉ፡፡ ምንድነው ነገሩ?በ”ቃል ኪዳን” መጽሔት ላይ የወጣውን መረጃ አይተሽ ይሆናል፡፡ መጽሔቱ ይዞት የወጣውን መረጃ ተመርኩዞ ነው ሶሻል ሚዲያውም የስም ማጥፋት ውንጀላውን የቀጠለው፡፡ አስገራሚው ነገር መጽሔቱ ከእኔ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅም ሆነ የተለዋወጥነው መረጃ የለም፡፡…
Monday, 19 May 2014 09:07

የመፅሐፍ ቅኝት

Written by
Rate this item
(5 votes)
መንደርተኝነት፤ የስንኩል ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ውጤት ርዕስ - ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም፤ / የገፅ ብዛት - 237 / የህትመት ዘመን - መጋቢት 2006 ዓ.ም / የሽፋን ዋጋ - በኢትዮጵያ 65 ብር፤ በአሜሪካ 10 ዶላር/ ህትመት - ኤች ዋይ ኢንተርናሽናል ደራሲ -…
Rate this item
(1 Vote)
ACTION! “ … የመጀመሪያው የሕዝብ ሲኒማ ቤት በ1890 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተከፈተ። ሲኒማ ቤቱን የከፈተው አንድ ከአልጄሪያ የመጣ ፈረንሳዊ ነው። ይህን በዘመኑ የማይታመን ምትሀት መሰል ነገር የሚያየው ሕዝብ፤ የሲኒማ ቤቱን ‹‹ሰይጣን ቤት›› ብሎ ሰየመው። በተለይ ቀሳውስቱ #ሕዝቡ ከሰይጣን ቤት እየሄደ…
Rate this item
(0 votes)
(የፕሮግራም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፤ አቶ ጥበቡ ታደሰ) ለአምስት ዓመት በጣቢያችሁ ሲተላለፍ የቆየው “ትንንሽ ፀሐዮች” የተሰኘ ተወዳጅ የሬዲዮ ድራማ እንዴት ድንገት ሊቋረጥ ቻለ? እንዳልሽው ድራማው በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአምስት አመታት ያህል ተላልፏል፡፡ የተቋረጠው በሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ አንደኛው እንደማንኛውም ድራማ የሆነ ጊዜ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
(የ“ትንንሽ ፀሐዮች” ደራሲና አዘጋጅ፤ ዮናስ አብርሃም) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ላለፉት አምስት አመታት ቅዳሜ ረፋድ ላይ ሲተላለፍ የቆየው “ትንንሽ ፀሐዮች” የሬድዮ ድራማ፣ ከሶስት ሳምንት በፊት ተቋርጧል፡፡ የድራማው ደራሲና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም፤ የጀመርኩት ታሪክ ሳይቋጭና ሳያማክሩኝ በጣቢያው ሌላ ድራማ ተጀምሯል፣ እሱ…