ጥበብ

Saturday, 05 August 2023 11:38

ዳገት ጨርሶ---

Written by
Rate this item
(2 votes)
የአንድ እግር ጫማ ከጥቅም ውጭ ቢሆን የሁለቱም እግር ጫማ ይጣላል። አዎ! የአንደኛው መጥፋት ሌላውንም ይዞ ይጠፋል። መንግሥትና ሕዝብ የአንድ ሰው የግራና ቀኝ ጫማዎች ናቸው። ለዚህም አንዱ ከጥቅም ውጭ ከሆነ አገርን ማሰብ ይከብዳል። ምሣሌዬ የራቀ ይመስላል። ከባልና ሚስት አንዱ መሐን ቢሆን…
Saturday, 05 August 2023 11:32

ቴሌማ (Thelema)

Written by
Rate this item
(5 votes)
አንድ እርምጃ …To the unknown ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ ይህ ፅሁፍ የተፃፈው ለማንኛውም እውቀት ክፍት አዕምሮ ላላቸው፣ ለሚፈላሰፉና ነገራትን መመርመር የህይወታቸው አንድ ክፍል ላደረጉት ነው፡፡ ከዚህ በፊት የሰበሰባችሁትን ሀይማኖታዊም ሆነ ሳይንሳዊ እውቀት ይህን ፅሁፍ አንብባችሁ እስክትጨርሱ ድረስ ወደ ጎን ጠጋ በማድረግ ለአዲስ…
Saturday, 29 July 2023 12:50

ከማህበራዊ ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጥበበኛው ሽማግሌ ስለ ስኬት በጥበበኛነቱ ወደሚታወቅ አንድ ሽማግሌ ዘንድ አንድ ወጣት መጣና፤ “በህይወቴ ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁኝና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ” አለው፡፡ ጥበበኛው ሽማግሌም የወጣቱን ዓይኖች ትኩር ብሎ ሲመለከታቸው ስኬትን ለማግኘት ያለውን ቁርጠኛነትን ተረዳና እንዲህ ሲል ጠየቀው፤ “በህይወትህ በጣም የምትወደው ምግብ…
Rate this item
(4 votes)
ቅጠሎች ቢለመልሙ በቅርንጫፍ ላይ፣ ቅርንጫፍ ቅጠል ሊሸከም ቢችል በግንድ ላይ፣ ግንድ ቅርንጫፎችን ሊይዝ ቢችል በሥር ላይ ነው።እኔስ በማን ትከሻ ላይ ነኝ?ምጣድ ባወጣው እንጀራ እጆች ይፈረጥማሉ። ዳሩ ሲፈረጥሙ ይሰብሩታል። ”መሬት ችላን በተቀመጠች አትደብድባት” ይለኝና አጎቴ... ሲያርሳት ሲያደማት ይውላል። ውለታና ባለውለታ የት…
Rate this item
(0 votes)
ከአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በአራት መንግሥታት ውስጥ ያለፉትና ከመጻህፍት አዟሪነት እስከ ከፍተኛ የጦር አዛዥነት የደረሱት ኮሎኔል ፈቃደ ገብረየስ የጻፉት “የኔ መንገድ“ የተሰኘ ግለ-ታሪክ (ኦቶባዮግራፊ)፣ ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በጊዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ተመርቋል፡፡በ653 ገጾች በ8…
Saturday, 29 July 2023 12:22

ህጻናት የሚኖሩትን ይማራሉ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ህጻናት በትችት ካደጉ፣ ውግዘትን ይማራሉ፡፡ህጻናት በጥላቻ ካደጉ፣ ጠበኝነትን ይማራሉ፡፡ህጻናት በፍርሃት ካደጉ፣ ጭንቀትን ይማራሉ፡፡ህጻናት እየተሾፈባቸው ካደጉ፣ ዓይናፋርነትንይማራሉ፡፡ህጻናት በመመቅኘት ካደጉ፣ ቅናትን ይማራሉ፡፡ህጻናት በመቻቻል ካደጉ፣ ትዕግስትን ይማራሉ፡፡ህጻናት እየተበረታቱ ካደጉ፣ ልበሙሉነትንይማራሉ፡፡ህጻናት እየተካፈሉ ካደጉ፣ ቸርነትንና ለጋስነትንይማራሉ፡፡ህጻናት በሙገሳና በምስጋና ካደጉ፣ ማድነቅንይማራሉ፡፡ህጻናት በታማኝነትና በቅንነት ካደጉ፣ እውነትንናፍትህን ይማራሉ፡፡የእርስዎስ…
Page 11 of 249