ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
“በአብደላ ህልፈት ያዘንኩት ለሥነጽሁፋችን ነው”አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ከሦስት አሰርት ዓመታት በላይ በዘለቀው የደራሲነት ዘመኑ በርካታ የሥነጽሁፍ ሥራዎችንለንባብ አብቅቷል፡፡ ከእነሱም መካከል ”ሽበት”፣ “ሕይወትና ሞት”፣ “መቆያ”፣ “የማለዳ ስንቅ”፣ “አውጫጭኝ” (የግጥም ስብስብ)፣“ሞያዊ ሙዳየ ቃላት”፣ “ጥሎ ማለፍ”፣ “ታሪካዊ ልቦለድ” እና በቅርቡ ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
“የብዕርና የቀለም ወራዳ ባሪያ ነኝ” ባልዛክ “የብዕርና የቀለም ወራዳ ባሪያ ነኝ” ይላል፡፡ (I am a galley slave to pen and ink) በብዕር አንገለገልም፣ ይገለገልብናል እንጂ፤ ብዕርን አናነሳም፤ እርሱ ያነሳናል እንጂ፡፡ ለዚህም ሳይሆን አይቀርም ፈረንሳዊው ደራሲ ኤሚል ዞላ ፤“እጅግ ከባዱ ነገር…
Saturday, 25 June 2016 12:12

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
- በጥበብ መፅሃፍ ውስጥ የመጀመሪያውምዕራፍ ሃቀኝነት ነው፡፡ቶማስ ጄፈርሰን- እውነቱን የምትናገር ከሆነ ምንም ነገርማስታወስ አይኖርብህም፡፡ማርክ ትዌይን- ስለ ራስህ እውነቱን የማትናገር ከሆነ፣ ስለሌሎች እውነቱን ልትናገር አትችልም፡፡ቪርጂንያ ውልፍ- በመጠራጠር ወደ ጥያቄ እናመራለን፣በመጠየቅ ወደ እውነቱ እንደርሳለን፡፡ፒተር አቤላርድ- እውነት ነፃ ያወጣሃል፤ መጀመሪያ ግንአሳርህን ያበላሃል፡፡ጄምስ ኤ.…
Rate this item
(2 votes)
ከርዕሰ ጉዳዬ ውጭ በመሿለኪያ የምስጢር በር በኩል እንድትጋሩኝ የፈለኩት ጥቂት ቅሬታ አለኝ። ባለፈው ሳምንት እዚሁ ጋዜጣ ላይ ሁለት ሰዎች በአምሳል አንድ በአካል ጥንድ ሆነው ስለ እኔ ፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ መልስ መስጠት ባልሻም መስተካከል ያለባቸውን ለመጠቆም ግን የምገደድበት ምክንያት አለኝ፡፡ የመጀመሪያው ፀሐፊ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያ ክፍል ጽሁፌ፣ ለጽሁፌ መነሻ የሆነኝ፣ አለማየሁ ገላጋይ በሁለት ተከታታይ ሳምንት፣ ከበዓሉ ግርማ እስከ እንዳለጌታ…›› በሚል ርዕስ ያስነበበው መጣጥፍ መሆኑን ገልጬ፣ በጽሁፌ አነሳቸዋለሁ ብዬ ከጠቀስኳቸው ሶስት ነጥቦች መካከል ሁለቱን አቅርቤአለሁ፡፡ እነሆ በቀጠሮዬ መሰረት፣ ሶስተኛውን ነጥብ አስነብብና ሃሳቤን እደመድማለሁ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
- እስካሁን 6 ክብረ ወሰኖችን አስመዝግቧል- ከወራት በፊት የአመቱ ምርጥ አትሌት ተብሏልበአሜሪካ የ3ኛ ክፍል ተማሪ የሆነውና የ8 አመት ዕድሜ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ ታም ጋቬናስ፤ ባለፈው ሳምንት በኒውዮርክ በተካሄደው የኬንዝ ዶላን መታሰቢያ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን…