ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የትርዒቱ ርዕስ፡ የአዲሳባ ልጅ ሠዓሊ፡ መዝገቡ ተሰማ (ረዳት ፕሮፌሰር) የትርዒቱ አይነት፡ የግል፤ የቀለም ቅብ ስራዎችብዛት፡ ሃያ ስራዎች የቀረበበት ቦታ፡ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዝየም፡ ጊዜያዊ የሥዕል ማሳያ አዳራሽ፡ አዲስ አበባ ጊዜ፡ ግንቦት 05-ሰኔ 03: 2008 ዓ.ምዳሰሳ አቅራቢ፡ ሚፍታ ዘለቀ(የሥነ-ጥበብ አጋፋሪ)እንደ መሻገሪያይህ ዳሰሳና…
Saturday, 11 June 2016 13:27

የውለታ ቀስተደመና

Written by
Rate this item
(3 votes)
(ከአለማየሁ ገላጋይ “ኩርቢት” የተወሰደ)አጣሁት፣ አጣሁት፣ እንጂ እንደ ችግሬስ ፈጣሪዬን ለሰላሳ ብር እሸጠው ነበር፡፡ ይሄን አድርጌው ቢሆን ይሄን ጊዜ እንደ ከንቱው ገበሬ “እንዲህ ልጠግብ በሬዬን አረድኩት” እል ነበር፡፡ ምክንያቱም ትናንት ሎተሪ እንደደረሰኝ አረጋግጫለሁና ነው፡፡ ግን ይሁዳ እግዚሃርን ለሰላሳ ብር ሲሸጥ የነበረበት…
Rate this item
(4 votes)
የእዝራ ከህይወት ድካም ማረፍ የንጉስ ዳዊትን የወቀሳ መዝሙር አስታወሰኝ፡፡ ንጉስ ዳዊት እንዲህ ነበር ያለው…“…ወደ ጥፋት ብወርድ በደሜ ምን ጥቅም አለ?አፈር ያመሰግንሃልን? እውነትህንም ይናገራልን?”(መዝ 29(30)፣9)ይሄ የእዝራም የወቀሳ መዝሙር ነው፡፡ ቢሞት ከደሙ ምን ጥቅም አለ? እዚህ ሆኖ ገና ብዙ የሚሰራውና የሚረዳው አልነበረምን?…
Saturday, 11 June 2016 13:22

ለሞትስ ሒሱን ማን ይስጠው?

Written by
Rate this item
(2 votes)
አባ ትችት አባ ሒሱ፣ ከአገር በፊት ነህ የሰላአንተኮ ነበርክ አብደላ፣ ያገር አዋይ ያገር ማላእንዴት ተቀጨህ አብደላሁሉን ባግባቡ ምትቀጣ፣ የማትታጠፍ ዱላ አንተ ኮ ነበርክ አብደላ ቀና የሒስ አርጩሜ፣ የፅሑፍ መቃኛ መላ አንተኮ ነበርክ አብደላ ግራና ቀኙን ማሳያ፣ የማትሰበር ባላ እንዴት ተቀጨህ…
Rate this item
(1 Vote)
ጥረህ ግረህ ብላ በሚል የአዳም ውርስ መጠቅለያ ተጠቅልለን ወደዚህች ከንቱ ዓለም ከመጣንባት እለት አንስቶ በሞት ወደ አፈር እስክንመለስ ድረስ ያለችን ጊዜ የንፋስ ሽውታ ያህል ፈጣን ነች፡፡ ነፍስ ካወቅንበት ቀን ጀምሮ ነፍሳችንን እስከምናጣበት ድረስም ምኞትና ተስፋ በተባሉ ሁለት ቀጫጭን ጎማዎች ያሉት…
Rate this item
(0 votes)
ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ፤ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላለፉት ሁለት ሳምንታት፣ ሳይንሳዊ ንድፈ ሀሳቦችን ያላማከለና ስሜታዊ የሆነ ፅሁፍ አስነብቦናል። ከ“ነገረ ጋለሞታ” እስከ “ዝንቡት” ሀተታ ድረስ ባለው ትርክቱ፤የሀገራችንን የሥነ ፅሁፍ ባለሙያዎች አንስቶ ለማፍረጥ ይሞክራል፡፡ የእነዚህን አውራ ደራሲያን ሥራዎች እየጠቀሰ፣ በድርሰቶቻቸው ውስጥ በተቀረጹ…