ጥበብ
(ስለ እናት አገር)- እናት አገር ላይ ክህደት ለፈፀሙ በሰዎችየተፃፉ መፃህፍትን አላነብም፡፡ቭላድሚር ፑቲን- እኔ የምፈልገው ወደ እናት አገሬ ባንግላዲሽወይም ወደ ጉዲፈቻ አገሬ ህንድ መመለስነው፡፡ታስሊማ ናስሪን- ለጀግና ሰው፤ ዓለም በሙሉ እናት አገሩናት፡፡አቪድ- ለሰው ልጅ እውነተኛ ፍቅር የሌለው፤ለእናት አገር እውነተኛ ፍቅር አይኖረውም፡፡አናቶሌ ፍራንስ-…
Read 747 times
Published in
ጥበብ
በራስ ስለመተማመን)- በራስ መተማመን ከሌለህ በህይወት ውድድርሁለቴ ተረተሃል፡፡ማርከስ ጋርቬይ- እውነቱን ለመናገር የሰዎች በራስ መተማመንከገንዘብ የበለጠ ዋጋ አለው፡፡ካርተር ጂ.ውድሰን- የ4 ዓመት ልጅ ሳለሁ ወንድምና እህቶቼበረሃብ አለቁ፡፡ እናም ስኬትን የተቀዳጀሁትበልበ ሙሉነት፣ ራስን በማነሳሳትና ተግቶበመስራት ነው፡፡ቼን ጊዋንግብያኦ- ተሰጥኦን ልታስተምር አትችልም፡፡እግዚአብሔር ያጎደለውን አንተ አትሞላውም።በራስ…
Read 1776 times
Published in
ጥበብ
በ28 ምእራፎችና በ322 ገፆች ለንባብ የቀረበልን የአቶ አሰፋ ጫቦ “የትዝታ ፈለግ” አንድ ወጥ ታሪክ አይደለም። በምዕራፎች የተከፈለበት ምክንያት ፅሁፎቹ በተለያዩ ጊዜያት የተቀመሩና በተለያዩ ገጠመኞች ላይ የተመሰረቱ በመሆናቸው ይመስላል። የትኛው ቀድሞ የትኛው እንደሚከተል በፊደል ተርታም ሆነ በጊዜ ቀመር መስፈርት አልቀረበም። ዝክሩና…
Read 1893 times
Published in
ጥበብ
“ኔሽን ኢን ዘ ኮንቴምፖራሪ” የስዕል አውደርዕይ ባለፈው ረቡዕ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ የስዕል አውደ ርዕይ የተከፈተ ሲሆን ሰዓሊ አዲስ ገዛኸኝ፣ ደረጀ ደምሴ፣ ታምራት ገዛኸኝና ሱራፌል አማረ የስዕል ሥራዎቻቸውን ለዕይታ አቅርበዋል፡፡ ሰዓሊያኑ በእውቀትም በልምድም የዳበሩ፣ ለበርካታ ጊዜያት በሀገር ውስጥና በውጭ አገራት፣ሥራዎቻቸውን በቡድን…
Read 2298 times
Published in
ጥበብ
የትርዒቱ ርዕስ፡ W@tch me…ሠዓሊ፡ ቴዎድሮስ ሐጎስየትርዒቱ አይነት፡ የግል፤ የቀለም ቅብ ሥራዎችብዛት፡ ሃያ አራትየቀረበበት ቦታ፡ አሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሴስ፡ አዲስ አበባጊዜ፡ ሚያዚያ 03-22፡2008 ዓ.ምዳሰሳ አቅራቢ፡ ሚፍታ ዘለቀ (የሥነ - ጥበብ አጋፋሪ)እንደ መሻገሪያልክ እንደ ወቅታዊ የሀገራችን እውነታ ሁሉ ሥነ - ጥበባችንም በበሰለና በተብላላ የግል…
Read 1169 times
Published in
ጥበብ
ከበዓሉ ግርማ እስከ እንዳለጌታ “ዝንቡት” የጋለሞታ ሌላኛው ሥም ነው፡፡ቃሉ ከ “ዝንብ” እንደተገኘ ግልፅ ነው፡፡ አባቶቻችን የሴት አይነቷን በአራት ይከፍሉና ምግባሯን በአራት ነፍሳት ይደለድሉታል፡፡ የመጀመሪያዋ ከጣዝማ የተገኘችው “ጣዝሙት” ናት፤ ሁለተኛዋ “ንቡት” ትሰኝና ሦስተኛዋ ከተርብ ጋር ተነፃፅራ “ተርቡት” ተብላለች፡፡የመጨረሻዋ “ዝንቡት” መሆኗ ነው፡፡…
Read 2481 times
Published in
ጥበብ