ጥበብ
ሚዲያውን የሚቆጣጠር ሁሉ፣አዕምሮንም ይቆጣጠራል፡፡ጂም ሞሪሰን- ሚዲያ እንደ ሌሎች ነገሮች ሁሉሊገዛ ይችላል፡፡ ሁሉም ነገር የራሱ ዋጋ ያለውይመስላል፡፡ ነፃ ፕሬስም ጭምር፡፡ላንስ ሞርካን- ነፃ ፕሬስ ጥሩ ወይም መጥፎ ሊሆንይችላል፡፡ ነፃነት በሌለበት ግን ያለጥርጥርመጥፎ ከመሆን ውጭ ሌላ ዕድል የለውም፡፡አልበርት ካሙ- በአገርህ ውስጥ ነፃ ፕሬስ…
Read 955 times
Published in
ጥበብ
በግል ህይወትም ይሁን በድርጅታዊ አሰራርና ዕድገት ውስጥ መሆን ያለበትና እየሆነ ያለው ለየቅል ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ክስተት ደግሞ ብዙ ግዜ የሚያጋጥም ጉዳይ ነው፡፡ በርካታ ባለድርሻ አካላት ባሉባቸው ሰፊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ክፍተቱ ገዝፎ እንመለከታለን፡፡ እንደ ግለሰብ አንድ ሰው፣በህይወቱ ውስጥ መሆን ባለበትና…
Read 1803 times
Published in
ጥበብ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብዛት ከምንሰማቸው ጉዳዮች መካከል አንደኛው ”ፊልም፣ ቴሌቪዥንና ሕጻናት” ነው፡፡ የዚህ ጉዳይ ዋነኛ መነሻ በቴሌቪዥን የሚተላለፉ ፕሮግራሞችና ፊልሞች በሕጻናትና ታዳጊዎች ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ ይመስለኛል፡፡ በተደራጀ መልኩ ባይሆንም፣ ይህ ጉዳይ በአገራችንም የመወያያ ርዕስ ሆኗል፡፡ውይይቱ መጀመሩ መልካም ነው፣ ሆኖም የውይይቱ…
Read 1983 times
Published in
ጥበብ
ስምሽን ሲያነሱ ነፍሴ እየታመመች ስጋዬ እያነሰ፤ ሌላ ክረምት ሄዶ ሌላ ዶፍ ደረሰ፣ የደረቀ ምድር በናፈቀው ዝናብ በሐሴት ራሰሌላ አደይ ፈነዳ ሌላ ምንጭ ፈለቀ፣ ሌላ ምሽት መሸ ሌላ ቀን ደመቀ አይነጋም ያልኩት ቀን ማልዶ እየፈገገ፣ አይደርቅም ያልኩት ዛፍ እየጠወለገ…ዘመን ግራ ገባው…
Read 3675 times
Published in
ጥበብ
በየመንገዱ ዳር ቆንጆዋን በተነች (የዶ/ር በድሉ ዋቅጅር“ይኸው ደግሞ መሸ”) ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ ግለሰብ ለሆነ ጉዳይ ተጣድፎ ታክሲ ውስጥ ሲቅበዘበዝ፥ ከካፌ በረንዳ ቁጭ ብሎ ማክያቶ ሳይሆን በአይኑ ውብ ሴት ሲያጣጥም፥ ከቤቱ ተረጋግቶ በሬድዮ ሙዚቃ ሲያደባ ... ድንገት በሚያባንን ድምፅ…
Read 2177 times
Published in
ጥበብ
እንደ እሣት ምላስ የሚለበልቡ፣ እንደ ፈጣን ጅረት የሚወረወሩ ቃላት፣ በስሜት ሰማይ የሚቧጥጡ…በዝርጊያ አድማስ የሚጋፉ ግጥሞች በዓለማችን ተፅፈዋል፡፡ ገጣሚዎች በሃሳብ ምድርን ለቅቀው አየር ላይ ተንሣፍፈዋል፣ በምናብ ጅራፎች ተጋርፈዋል፡፡ ሌት አልጋቸው ጠብሷቸው፣ ቀን ጥላቸው አሣድዶዋቸው፣ ኖረዋል … አልፈዋል፡፡ አራት መቶ ዓመታትን ያህል…
Read 1582 times
Published in
ጥበብ