ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
የጥበበ ስራ (ስዕል ወይም ቅርፃ ቅርፅ) ለባለቅኔ የግጥም መቀስቀሻ ሊሆን ይችላል። ሎሬት ፀጋዬ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ስር አንድ ሰካራም ሲፀዳዳ፥ አቡኑን ሲያበሻቅጥ ግብ ግብ ገጠመው። በዚያኑ ምሽት “ሰቆቃው ጴጥሮስ” ን ተቀኘ። “አየ፥ ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? / ምነው ቀኝሽን…
Rate this item
(4 votes)
ይህ ልቦለድ እንደ ተነበበ አያበቃም፤ ከምናባችን ይፍታታል። አልባሌ የመሰለ ክስተት ድንቅ የኅላዌ ምስጢር እንዴት ፈላበት? ከ“እቴሜቴ ሎሚ ሽታ” ግላዊ ማኅበራዊ አንኳር የመፈልቀቅ ሂስ ለጊዜው ገታ አድርገን፥ በአዳም ረታ የቋንቋ ምትሀት እና የአተራረክ ጥበብ እንደመም። ፐርሺያዊ ገጣሚና ሱፊ፥ Rumi እንዳስተዋለው ለድምፅ…
Rate this item
(1 Vote)
ያኔ! ገና “ጥበብ አትሸጥም” የሚለው መፈክር ከተሰቀለበት ሳይወርድ አንድ “ዜና” ጆሮአችን ደረሰ፡፡ አንድ የኪነ ጥበብ ድርጅት “ፍቅር እስከመቃብር”ን ወደ ፊልም ሊለውጥ እንደሆነ፤ ለደራሲው ለሐዲስ ዓለማየሁ የቅጂ መብት ዋጋ ሰባ ይሁን መቶ ሺህ ብር እንደከፈለ… ኪነት በዋጋ እንዳትተመን “ዘብ የቆምን” ደምፍላታም…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያዊቷ የሙዚቃ ቀማሪና የክላሲካል ፒያኖ ተጫዋች እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ የህይወት ታሪክና የሙዚቃ ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ ፊልም እየተሰራ እንደሚገኝ “ኪክስታርተር” የተባለው ድረገጽ ዘገበ፡፡ በእማሆይ ጽጌ ማርያም የሙዚቃ ፋውንዴሽን እየተሰራ የሚገኘው ይህ ፊልም፣ የ93 አመት የዕድሜ ባለፀጋዋን ያላቸውን የሙዚቀኛ የህይወት…
Rate this item
(3 votes)
 በድዳቸው የሚስቁ ኮበሌዎችን ለዛ፣በጠውላጋ ሳቅ ስር የወደቁ የብርሃን ፍንክቶችን ጸጋ፣ወደ ድንግል ተፈጥሯቸው መልሶ፣በውበት ድንኳን ቀለም ነስንሶ፣ ሃረግ ቀንጥሶ ለማሽሞንሞን ከያኒን ማን ብሎት!! አጥራቸው የፈረሰ ዝርክርክ የህይወት መልኮችን ብርቱ ከያኒ ካገኛቸው በውበት ተወልውለው፣በቀለማት ይደምቃሉ፤በአበቦች ሽታ ደም ያገኛሉ፡፡ ለዚህ ደግሞ ገጣሚ ዋናው…
Rate this item
(1 Vote)
ሳ፥ በሰሎሞን ዴሬሳ ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ ከአርባ አምስት አመት በፊት የተፃፈ ግጥም፥ ርዕሱ እና ያበቃበት ስንኝ፥ ሁለቱም እነጠላ ፊደል -ሳ- ውስጥ መወሸቃቸው እስከ ዛሬ አንባቢን ያደናግራል። በወቅቱ የቆሎ ተማሪ አቀርቅሮ ለዜማ ቀለም ሲያደባ፥ ስንኝ ሲፈለፍል ወጣቱና ምሁሩ ሰሎሞን…