ጥበብ
እኛንም የሚያሳስብ ጉዳይ ሆኗል ጆአን የዋረን አፍቃሪ ናት፡፡ ዋረን ባለቤቱን ሲንዲን የሆስፒታል ህክምናዋን ተከታትላ እንደጨረሰች በህግ ሊፈታት ወስኗል፡፡ ነገር ግን የሲንዲ ዶክተር ጆአንን ክፉኛ ስለሚያፈቅራት በሆስፒታል ውስጥ የምታገኘውን ህክምና በማዘግየት፣ ከሆስፒታል መውጫ ጊዜዋን ለማራዘም ወጥኗል፡፡ ዶክተሩ ለራሱ ደግሞ አንድ ውጥንቅጥ…
Read 2511 times
Published in
ጥበብ
(ስለ ኢንተርኔት)- ኢንተርኔትን በተመለከተ አንድ ትልቅችግር አለብኝ፡፡ ይኸውም በውሸታሞችየተሞላ መሆኑ ነው፡፡ጆን ላይዶን- የማስታወቂያ የወደፊት እጣ ፈንታበኢንተርኔት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ቢል ጌትስ- ዛሬ እርሻ የተለየ መልክ ይዟል -ገበሬዎቻችን GPS እየተጠቀሙ ነው፡፡ የመስኖ ሥራችሁን በኢንተርኔትመቆጣጠር ትችላላችሁ፡፡ዴቢ ስታብናው- ሰዎች ስለግል ህይወታቸው ለማውራትበጣም ፈቃደኞች አይደሉም፤…
Read 2129 times
Published in
ጥበብ
• የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ስለ ሳንባነቀርሳ በፃፍኩት ድርሰት ተሸልሜአለሁ፡፡ወጉን ጽፌ ሳጠናቅቅ በሽታውእንደነበረብኝ እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ኮንስታንስ ቤከር ሞትሌይ• በፅሁፌ ውስጥ ብዙ የወግ አላባውያንንለመጨመር እሞክራለሁ፡፡ራይስዛርድ ካፑስቺኒስኪ• የእኔ ጉብዝና መጽሐፍ አንብቦ ሂሳዊመጣጥፍ መፃፍ ላይ ነው፡፡ሪቨርስ ኩኦም• ወግ ነፍሴ ነው፡፡ ልሰራበት የምወደውዘውግም ነው፡፡ሜግሃን ዳዩም•…
Read 2233 times
Published in
ጥበብ
ስለ እውነት)- ሦስት ነገሮች ለረዥም ጊዜ ተደብቀው ሊቆዩአይችሉም፡- ፀሐይ፣ ጨረቃና እውነት፡፡ቡድሃ- በጥበብ መፅሀፍ ውስጥ የመጀመሪያውምዕራፍ ሃቅ ነው፡፡ቶማስ ጀፈርሰን- ዓለም ሁሉ ውሸት በሚናገርበት ወቅት፣እውነት መናገር አብዮታዊ ተግባር ነው፡፡ጆርጅ ኦርዌል- እውነቱን የምትናገር ከሆነ ምንም ነገርማስታወስ አይኖርብህም፡፡ማርክ ትዌይን- በመጠራጠር ወደ ጥያቄ እናመራለን፤በመጠየቅ እውነቱ…
Read 1687 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 17 October 2015 10:55
ሀገር! ሀገር! ማለት ምንድነው ትርጉሙ?
Written by በሰለሞን አበበ ቸኮል (saache43@yahoo.com)
መጽሐፍ፡- “ሀገርህን ጥላት ልጄ…”ዘውግ፡- አጭር ልብወለድ ደራሲ፡- በቴዎድሮስ አበራገጽ፡- 274.00ዘመን፡- ነሐሴ 2007 ዓ.ም”ዋጋ፡- 50 ብር ባለንበት የኢትዮጵያ ዘመን ውስጥ ተፈጥረውና ነፍስ አውቀው፣ ወደ ድርሰቱ ዓለም ከገቡ ጀማሪ ጸሐፊያን መካከል የዚች ሀገር ፖለቲካዊ ዕጣ - ፈንታ ክትት ብሎላቸው ያንኑ ደፈር ብለው…
Read 6631 times
Published in
ጥበብ
ትላንት ማታ በሬን ቆልፌ ነው የተኛሁት፡፡ ስነሳም ከፍቼ ነው የወጣሁት፡፡ በሩ ክፍት ቢተው ሊወሰዱ ስለሚችሉት ነገሮች ብቻ ነው በተለምዶ ተጨንቄ የማስበው፡፡ስለ ቁሶቼ እንጂ ስለ መንፈሶቼ ዘብ ቆሜ አላውቅም፡፡ ረጅም መንገድ በእግሬ ተጉዤ ወደ መስሪያ ቤቱ ደረስኩ፡፡ ወረቀት እና እስክሪፕቶ ከያዝኩ…
Read 2017 times
Published in
ጥበብ