ጥበብ

Saturday, 10 October 2015 16:26

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሴቶች፤ ፍቅር - ረዥም ልብወለድ እንዲሆን ይፈልጋሉ፤ ወንዶች ግን አጭር ልብወለድ፡፡ዳፍኔ ዱ ማውሪየርአጭር ልብወለድ የፍቅር ግንኙነት ነው፤ ረዥም ልብወለድ ትዳር፡፡አጭር ልብወለድ ፎቶግራፍ ነው፤ ረዥም ልብወለድ ፊልም፡፡ሎሪ ሙሬአጭር ልብወለድ ስታነቡ፣ በዙሪያችሁ ላለው ዓለም ትንሽ ተጨማሪ ግንዛቤና ትንሽ ተጨማሪ ፍቅር ይዛችሁ ትወጣላችሁ፡፡ጆርጅ…
Rate this item
(3 votes)
ከሩሲያ ፊዮዶር ደስተየቭስኪ፤ ከኢትዮጵያ በዓሉ ግርማ አንድ አይነት የሥነ-ፅሁፍ አከዋወን ጠባይ አላቸው፡፡ በየልቦለዶቻቸው ውስጥ የሚቀርፅዋቸው ዋና ገፀባህርያት ከግራ እና ከቀኝ አጥንቶቻቸው መንታ ሴቶች የተመዘዙ ግራ አጋቢ “አዳሞችን” ነው፡፡ እነዚህ ገፀባህሪዎች ሴቶች ተራዳና ቋሚ ሆነው በመሰረቱት መስቀል ላይ ተቸንክረው “ለምን ተውኸኝ?”…
Rate this item
(3 votes)
(ኦስካር ዋይልድ ከ1854 እስከ 1900 ዓ.ም የኖረ አየርላንዳዊ ፀሃፌ ተውኔት፣ ወግ-ፀሀፊ፣ ሀያሲ እና ንግግር አዋቂ (wit) ነበር፡፡ ከፃፋቸው አያሌ ግጥሞች እና አጫጭር ልብ-ወለዶች በተጨማሪ The Picture of Dorian Gray በሚለው ብቸኛ ረዥም ልብ-ወለዱ በአለም ዙሪያ ይታወቃል፡፡ ስራዎቹም ህይወቱም አወዛጋቢ ነበሩ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅን ባህርይ በእንስሳት ሲመስሉ ማየት የተለመደ ነው፡፡ በእኛ ሀገር አንበሳ የኢትዮጵያዊ ሰው መመሰያ ሆኖ ስለማገልገሉ አልጠራጠርም፡፡ ግን አንበሳ ብዙ የምርጫ ነፃነት ያለው ስለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ኖህ በውሃ ሙላት የተጥለቀለቀችው ምድር ጠፈፍ ማለቷን ለማረጋገጥ ፈልጐ የላከው የመጀመሪያ መልዕክተኛ ቁራን ነበር፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ርዕስ ………….................ሌባሻይ ደራሲ …………...............ድርቡ አደራ የህትመት ዘመን ……….2007 ዓ.ም ዋጋ………………................ብር 80 ደራሲው ይህንን ልብወለድ ለምን “ሌባሻይ” እንዳለው በግልጽ አይታይም፡፡ በመሠረተ ትርጉሙ “ሌባሻይ” ማለት ሌባን የሚፈልግ ማለት ነው፡፡ የሌባ መሻት ተግባር ይፈፀም የነበረው በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት እንደነበርና ሥርዓቱ የተሠረዘውም በልጅ…
Saturday, 03 October 2015 10:43

የእውለት ቅርፊቶች! ወግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የልጅ ልጆቼ ስም ማን እና ማን ይባላል? ለሚለው ጥያቄ መልስ፣ እዚህ ወንበር ላይ ተቀምጬ ማግኘት አልችልም፡፡ ሁሉም ነገር ፍቺው በሂደት የሚገኝ ነው፡፡ እዚህ የካፌ ወንበር ላይ ተቀምጫለሁ፡፡ ከጐኔ በስተቀኝ ኮረዳዋ ተቀምጣለች፡፡ ቀጠሮ አለባት፡፡ የሆነ ሰውን እየጠበቀች ነው፡፡ እየጠበቀች እንደሆነ አውቃለሁ፡፡…