ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
፩. መግቢያፋይዳ ቢሱ የሰዉ ልጅ በመልከ ብዙ ስንክሳሳሮች ዳክሮ ሊያልፍ፣ መራራ ፅዋን ተጎንጭቶ አልያም የደስታን ጣዝማ አጣጥሞ በሞት ትቢያ ሊሆን የተኮነነ (doomed to be perish) ፍጡር ነዉ፡፡ በድንገቴ (randomness) ወደ ህልዉና ስለመጣም ባይተዋር (solitary) ነዉ፤ ከእሱ ሌላ የነፍሱን ሰቆቃና አሳር…
Saturday, 18 February 2023 20:31

የሥራ ቀላል የለውም!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 “--ምናልባት የሀገሩን ፖለቲካ ለአለፉት አርባና ሀምሳ አመታት ቀረብ ብሎ ላስተዋለው «ባለህበት መርገጥ»ም የሥራ አይነት እንደሆነ ሊገለጽለት ይችላል፡፡ የፖለቲካ «ውሃ ቅዳ ውሃ መልስነት» ለውጥ እየተባለ ሲጠራ በተደጋጋሚ ያደምጣል፡፡ የታሪክን «ቆብ ቀዶ መስፋቱ»፣ የእነ ማኪያቬሊን የተንኮል ፖለቲካ መፅሐፍ ደጋግሞ ማጠብ፣ ‘አወቅህ አወቅህ’…
Rate this item
(2 votes)
 መነሻዓለማየሁ ገላጋይን መላመድ ንፋስ እንደመግራት ነው፤ አቅጣጫው በየት እንደሆነ በውል ለመገመት ያዳግታል። 15 መጻሕፍት ጀባ ቢለንም መነጣጠል እንጂ ድግግሞሽ አይስተዋልም በሥራዎቹ ላይ፤ ሌላው ቀርቶ ‹‹በፍቅር ሥም››፣ ‹‹ታለ፤ በዕምነት ሥም››፣ ‹‹ሐሰተኛው በዕምነት ሥም›› እና ‹‹የተጠላው እንዳልተጠላ›› ወጥ/ተያያዥ ሥራዎች ቢሆኑም ድግግሞሽ አይስተዋልባቸውም።…
Rate this item
(2 votes)
ብዙ የተወራለት-የተነገረለት ምሁር ነው፡፡ በህይወት የኖረው ግን ለ33 ዓመት ብቻ ነው፡፡ ስለ ህይወቱ ታሪክ ያለን መረጃም ሲበዛ የሳሳ ነው፡፡ ሀሳቦቹንና ልምዶቹን የያዘች አንዲት መፅሐፉ ግን ከብዙ ትበልጣለች፡፡ በዚህም ሳቢያ ከተዋጣላቸው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ደራሲያን ተርታ የክብር ቦታ ይዞ ታሪክ ዘወትር…
Saturday, 04 February 2023 20:39

ግንደ-ቆርቁር - (ወግ)

Written by
Rate this item
(5 votes)
 ማለዳ የአእዋፋትን ውብ ዝማሬ ልሰማ እነቃለኹ። ዝማሬ፣ ንጋቴን ስሙር ከሚያደርጉት ባለውለታዎቼ አንዱ ነው። ከሩቅ የሚመጣው የቤተክርስቲያን ደውል፣ ሊነጋጋ ሲል ያለው አዛን፣ ቅዳሴው፣ደውሉ፣ ኹሉም...ኹሉም ስልተ-ምታቸውን ጠብቀው ሲደርሱኝ እረካለኹ። ነፍሴን የጨመደዳት ብርድ፣ የተዋረረኝ ዘመነኛ ሸቀን ለጊዜውም ቢሆን አያሳክከኝም። አንድ ድምጽ ግን በተለየ…
Rate this item
(1 Vote)
 (ስለአልኬሚ፣ አራቱ የአካል ረቂቅ ባህሪያት - [እሳት፣ መሬት፣ አየር እና ውኃ] ስለ ሥነቁጥር፣ አልፋ እና ኦሜጋ እንዲሁም ደራጎን አንዳንድ ረቂቅ መንፈሳዊ (mystical) ሀሳቦች)ተፈጥሮ ህብሯ፣ መገለጫ መልኳ (manifestation) እልፍ ነው፡፡ ውሉን ካገኘኸው፣ ከውሻ ጩኸት፣ ከውኃ እናት እንቅስቃሴ ትማራለህ፡፡ ከቴሌስኮፕና ማይክሮስኮፕ በላይ…