ጥበብ

Saturday, 05 September 2015 09:54

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዝነኛ ስትሆን ድክመትህ ሁሉ የሚጋነን ይመስለኛል፡፡ማሪሊን ሞንሮ ዝነኛ መሆን ሳይሆን ስኬታማ መሆን ነበር የምፈልገው፡፡ ጆርጅ ሃሪሰን ዝነኞች ዕድሜ ልካቸውን ታዋቂ ለመሆን ሲለፉ ኖረው በኋላ ላይ እንዳይታወቁ ፊታቸውን በጥቁር መነፅር የሚሸፍኑ ሰዎች ናቸው፡፡ፍሬድ አለንየዝነኛ አማካይ የህይወት ዘመን በከሰል ማዕድን ማውጪያ ውስጥ…
Monday, 31 August 2015 10:29

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(11 votes)
ስንፍና የኃጢያቶች ሁሉ ሥር ነው፡፡ የግሪካውያን አባባልእርቃኑን የተወለደ መልበስ ያሳፍረዋል፡፡ የግሪካውያን አባባልወይ በጊዜ አግባ ወይ በጊዜ መንኩስ፡፡ የግሪካውያን አባባልበወይን ጠጅ ውስጥ እውነት አለች፡፡ የሮማውያን አባባልእናትና ልጅ ሲጣሉ፣ ሞኝ እውነት ይመስለዋል፡፡ የአፍጋኒስታውያን አባባልድመቶች አይጥ የሚይዙት እግዚአብሔርን ለማስደሰት ብለው አይደለም፡፡ የአፍጋኒስታውያን አባባል…
Rate this item
(1 Vote)
የጀርመን ባህል ማእከል እና ፈጠራ ድርሰት ድንበር፥ ቋንቋ፥ መልክ ... ቢለያየንም የኅላዌ ጣጣ፥ ፍቅር፥ ለግል ዝምታ፥ ለጋራ ትኩሳት ... ተገጣጥበንም፥ ፈክተንም፥ በጊዜ ጉልበት እያቃሰትን ኖረናልና “ሰዉ” መሆናችን ቀደመ፤ ሥነጽሑፍ ሰበሰበን። የሀገራችን አንባቢ የባህር ማዶ የብዕር ንዝረት እንደ ልብ ትርታ ካልተደመጠዉ፥የሆነ…
Rate this item
(0 votes)
460 ሚ.ብር በጀት ተይዞለታል ዜጎች ከመንግሥታዊና ህዝባዊ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መብታቸውን ተጠቅመው የሚፈልጉትን አገልግሎት ለማግኘት እንዴት መጠየቅ እንዳለባቸው ግንዛቤ የሚሰጥ “ከመጠየቅ ….” የተሰኘ ማህበራዊ ተጠያቂነት ላይ ያተኮረ ቲያትር ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለተመልካች ቀረበ፡፡ ቲያትሩ በ20 የተለያዩ መድረኮች ለሙከራ እንደሚቀርብና 460…
Rate this item
(0 votes)
 የጦርነት መልክ ይሄ ነው፤ ተብላልቶ ሲሆመጥጥ የእብሪት ቡሆ ይሆናል፡፡ የጦርነት ፊት እንደ ጭርት መገኛው የሰው ፊት ነው፡፡ የሚያፈራርሰው ድልድይ፣ ህንጻ፣ ቤት …. አይደለም፤ የሰው ህይወት ነው፡፡ የሚያዳፍነው የአገር ጥሪት አይደለም፤ የግለሰብን ተስፋ ነው፡፡ በጦርነት ነገረ-ሥራው የተመሳቀለበት ሌላው ሩሲያዊ ባለቅኔ አሌክሳንደር…
Monday, 31 August 2015 09:39

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለእይታ የቀረበው ሥነጥበባችን አይደለም፤ ልባችን ነው፡፡ ጌሪ ሆላንድሰዎች ስዕሎችን ለመስቀል ለምን ግድግዳን ብቻ እንደሚጠቀሙ ግራ ይገባኛል፡፡ ፍሪትዝ ፐርልስሳያሰልሱ ሥራን ለዕይታ የማቅረብ ጫና በየቀኑ እንድስል ያነሳሳኛል፡፡ ሊንዳ ብሎንድሄይምስቱዲዮ ፋብሪካ ሳይሆን ቤተ-ሙከራ ነው፡፡ አውደ ርዕይ የሙከራዎችህ ውጤት ነው፤ ነገር ግን ሂደቱ ማብቂያ…