ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ግጥም እንደ አልጌ ሲፋቅ ጭረት አለዉ ለሰማንያ አምስት ግጥሞች ስብስብ “እሳት ያልገባዉ ሐረግ ” እንደ ርዕስ ሲፀድቅ የትርጓሜ አንድምታ ነዘረበት፤ የአንድ ነጠላ ግጥም መጠሪያ ስላልሆነ ሁሉንም ለመወከል ተከፈተ ወይስ ተኮማተረ? ወጣት ገጣሚ ሄኖክ ስጦታዉ የሽፋን ስዕሉንና የገጽ ዝግጅቱን ቀልብ በሚስብ…
Rate this item
(3 votes)
 የሰው ልጆች ከሚኖሩበት ዓለም ከምትባለው ድንኳን ሥር የሚወጡ የጋራ ስሜቶች፣ እምነቶችና አተያዮች አሉ፤ ነበሩም፡፡ የሰው ልጅ ሁሉ መሣቁ፣ ደግሞ መልሶ ማልቀሱ፣ መውለዱና መሞቱ የጋራው ናቸው፡፡ ታዲያ ይህንን የጋራ ሕይወት የሚመዝዘውና የሚያበጥረው ኪነጥበብም የጋራ መልክ፣ የጋራ የአፃፃፍ ይትበሃልና የነፍስ ውዝዋዜ የሚኖረው…
Saturday, 08 August 2015 09:38

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ስኬት)ውድቀት አማራጭ አይደለም፡፡ ሁሉም ሰው ስኬትን መቀዳጀት አለበት፡፡ አርኖልድ ሽዋዚንገርያለ አንተ ይሁንታ ማንም ሰው የበታችነት ስሜት እንዲሰማህ ማድረግ አይችልም፡፡ ኢሊኖር ሩስቬልትስኬት የዕድል ጉዳይ ነው፡፡ ያልተሳካለትን ማንኛውንም ሰው ጠይቁ፡፡ ኢርል ዊልሰንአሸናፊው ሽንፈትን ይፈራል፡፡ የተቀረው ደግሞ ማሸነፍን ይፈራል፡፡ ቢሊ ዣን ኪንግውድቀት…
Rate this item
(4 votes)
አበራ ለማ ሳይዘረጋጋ ሳይኮማተር የኅላዌን ፈተና መቀንበቡ አንጋፋ ደራሲና ገጣሚ አበራ ለማ በተለይ በአጭር ልቦለድና በግጥም የፈጠራ ዉጤት ይታወቃል። አልፎ አልፎ ለትርጉምና ለሂሳዊ ንባብ ብዕሩን ደቅኗል። አብይ ታሪካዊ ልቦለድ “ጠልፎ ማለፍ” አስነብቦናል። በድምፅና በምስል የተዋበ የግጥም ስብስብ አጣጥመንለታል። የኢ-ልቦለድ መጻሕፍትም…
Saturday, 08 August 2015 09:20

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለጨለምተኝነት)- ወጣት ጨለምተኛን እንደማየት አሳዛኝነገር የለም፡፡ማርክ ትዌይን- ለጨለምተኛ ሃውልት ቆሞለት አይቼአላውቅም፡፡ፖል ሃርቬይ- ጨለምተኛ ማለት እውነትን ያለጊዜውየሚናገር ሰው ነው፡፡ሲራኖ ዲ በርግራክ- ሙሉ በሙሉ ጨለምተኛ ነኝ ብዬአላስብም፡፡ ስለዚህ በሁሉም ፊልሞቼውስጥ ተስፋን የምታዩ ይመስለኛል፡፡ስፓይክ ሊ- እኔ ራሴን እንደ ተስፈኛም ሆነእንደጨለምተኛ አልቆጥርም፡፡ኒክ ቦስትሮም- ጨርሶ…
Saturday, 08 August 2015 09:22

“የካፊያ ምች”

Written by
Rate this item
(10 votes)
ከተፈሪ ዓለሙ ልብ፥ አልከስም ያለ ንዝረት“ግጥም እወዳለሁ። ገጣሚና ባለቅኔ አደንቃለሁ።መልካም ግጥም ሳነብ ወይ ሳደምጥ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች። ” -ተፈሪ ዓለሙ*የካፊያ ምች**ሳልላክ ተልካ እንሂድ አለቺኝካላጣችዉ ሰዓት ከቤት አስወጣቺኝጥርቅም ዕቅፍ አርጋ በካፊያ ሳመቺኝየዕድሜ ልክ ልክፍቴን ያኔ አስለከፈቺኝ። መብረቅ እየጮኸ ዝናብ እያካፋየኔ ልብ…