ጥበብ

Saturday, 01 August 2015 14:26

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ተፈጥሮና ውበት)ተራሮቹ እየተጣሩ ነው፤ እናም መሄድ አለብኝ፡፡ጆን ሙይርውበት እውነት ነው፤ እውነትም ውበት፡፡ ጆን ኪትስማናቸውም ውብ ነገሮችን የማየት ዕድል አያምልጣችሁ፡፡ ውበት የእግዚአብሄር የእጅ ፅሁፍ ነውና፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰንዛፍ ብሆን ኖሮ ሰውን የምወድበት ምክንያት አይኖረኝም ነበር፡፡ ማጊ ስቲፍቫተርተፈጥሮ የሚጎበኝ ሥፍራ አይደለም፡፡…
Saturday, 01 August 2015 14:06

በሚቀጥለው ቅዳሜ …

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልዬ ልመለስ ነው ስል በአሜሪካ ያሉ ሚዲያዎች መጥተው ነበር ቺካጐ ትሪቡን “አዲስ አበባ ዎን፤ ቺካጐ ሎስት” ብሎ ፅፏል በኢትዮጵያ በደቡብ በሸዋ፣ በጐንደር ገጠሮች 30 ት/ቤቶች አሠርቷል በአያት አካባቢ ሪል ኢስቴት እየሠራ ነው “አይዞን” የተባለ 12 ዘፈን የያዘ አዲስ…
Rate this item
(2 votes)
ቀጠሮዬ “ይብሳ ህንፃ” ነው፡፡ ህንፃው በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤትና በጃንሜዳ መካከል እንደሚገኝ ተነግሮኛል፡፡ በቅጡ ስለማላውቀው እየጠየኩ ወደዚያው አዘገምኩ፡፡ ከያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት አንፃር ሲታይ አካባቢው ላይ ሁለት ባለ አራት ድርብ ህንፃዎች ብቻ አሉ፡፡ አንዱ ተጠናቋል፣ ሌላኛው በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ “የትኛው…
Rate this item
(0 votes)
ልብ የሚሰውረው ማሳሰቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ የደረሰኝ፤ ገና ‹‹ተደላድዬ ልኖር ነው›› ባልኩበት ወቅት ፤ትርጉሙን በቅጡ ባልተረዳሁት ስያሜ ራሱን ‹‹ገማች›› ነኝ ብሎ ባስተዋወቀኝ በአንድ እንግዳ ሰው በኩል ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም እሱ የተሰማራበትን አይነት የሙያ ዘርፍ ሰምቼ እንደማላውቅ ነገርኩት፡፡ ቢሆንም በመገናኘታችን ተደስቻለሁ፡፡ እናስ…
Rate this item
(6 votes)
ለአዘጋጁ የተሰጡትን መረጃዎች ለመሰብሰብ 7 ዓመት ፈጅቷል ዓለማየሁ ገላጋይ አንዳንድ ጊዜ ለወግ የማያመች ሁኔታ ይፈጠራል። ትዝ ይለኛል የዛሬ አስር ዓመት ገደማ ስለ ደበበ ሰይፉ ለመፃፍ ሳስብ ተማሪው ጀማነሽ ሰለሞንን በአጋጣሚ አገኘኋት፡፡ የደወለችልኝ ሌላ ጓደኛዬ ነበረች፡፡ ሶስና ዳንኤል ትባላለች፡፡ በወቅቱ የተለያዩ…
Saturday, 18 July 2015 11:51

ፈረሰኛው ፍቅር!

Written by
Rate this item
(3 votes)
እሳሩ ቤት፣ምድጃ ዳር ተቀምጦ፣ ያለ ወትሮው ቢላ በሞረድ ሲስል ያዩት አያቱ ደስ አላላቸውም። “የመድኃኒዓለም ያለ! አንተ የምን ቢላ ነው የምትስለው!” ሲሉት ድንገት ቀና ብሎ አያቸውና መልሶ አቀረቀረ፡፡ እማማ ዝናብዋ ከቤተክርስቲያን መመለሳቸው ነው፡፡ “ስማ እንጂ ጉልላት…አትናገርም እንዴ?” አሉ ነገሩ ስላልገባቸው፡፡ ዐውደ…