ጥበብ
ፊት ለፊት ስራው፣ ከበስተጀርባ ደግሞ ህይወቱ ይገኛል፡፡ ሥራው የህይወቱ ማጣቀሻ ነው የሚሉ አሉ፡፡ በዚህም ሥራውን እንደ አነፍናፊ ውሻ አስቀድመው ህይወቱን ያንጎዳጉዳሉ፡፡ “እንዲህ ሲል የፃፈው በህይወቱ እንዲያ ስለሆነ ነው፡፡” በማለት ሥራና ህይወቱን ያጋባሉ፣ ያፋታሉ፡፡ ስለዚህ የደራሲ ቤት በሩ ቢዘጋም ከመግባትና ከመውጣት…
Read 2816 times
Published in
ጥበብ
ጽልመት በለበሰ እልፍ አዕላፍ የሰው ዘር ላይ እንደ መርግ ለመጫን የሚንደረደር ብይን መስጫ መዶሻ ከመጽሓፉ ልባስ ላይ ታትሟል፡፡ የልባሱ ገጽታን ተመልከተን የሚፈጠርብን ብዥታ የለም። አንዴ ገርመም አድርገን የፍሬ ነገሩ መቋጫን ለመተንበይ ብዙ መራቀቅ አይጠበቅንብም፡፡መንደርደሪዬ የአለማየሁ ገበየሁ የረከሰ ፍርድ በኢትዮጵያ መጽሐፍን…
Read 1463 times
Published in
ጥበብ
ጽልመት በለበሰ እልፍ አዕላፍ የሰው ዘር ላይ እንደ መርግ ለመጫን የሚንደረደር ብይን መስጫ መዶሻ ከመጽሓፉ ልባስ ላይ ታትሟል፡፡ የልባሱ ገጽታን ተመልከተን የሚፈጠርብን ብዥታ የለም። አንዴ ገርመም አድርገን የፍሬ ነገሩ መቋጫን ለመተንበይ ብዙ መራቀቅ አይጠበቅንብም፡፡መንደርደሪዬ የአለማየሁ ገበየሁ የረከሰ ፍርድ በኢትዮጵያ መጽሐፍን…
Read 1582 times
Published in
ጥበብ
የራሳችንን ጭብጦችና ታሪኮች ለመግለፅየምዕራባውያንን ዘይቤ ተጠቅመን ፅፈናል።የሥነ ፅሁፍ ቅርሳችን ግን “አንድ ሺ አንድሌሊቶች”ን እንደሚያካትት እንዳትዘነጉ፡፡ናጂብ ማህፉዝ· ጭብጦች በሥራዬ ላይ በተደጋጋሚ እያሰለሱይመጣሉ፡፡ኢቭ አርኖልድ· ለእኔ ህይወት እና ሞት በጣም ወሳኝ ጭብጦችናቸው፡፡ ሞት በሌለበት ህይወት የለም፡፡ ለዚያነው ለእኔ በጣም ወሳኝ የሆኑት፡፡ቲቴ ኩቦ· ለእኔ…
Read 1322 times
Published in
ጥበብ
“እኔን ፅሁፍ ለማስጣል ይህ ሁሉ ጣጣ አያስፈልግም፡፡ ብትጠይቂኝ ዘዴውን እኔው እነግርሽ ነበር፡፡ ዘዴው ምን መሰለሽ? ቀላል ነው። ላንድ ወር በየቀኑ ዶሮ ማረድ፡፡ ያንን በእርጐ እያደረግሽ ማቅረብ፡፡ ክትፎም ቢጨመርበት ይበልጥ ፍቱን ይሆናል፡፡ በዚያ ላይ ቀዝቃዛ ቢራ በቃ፡፡ የጽሑፍ ነገር እርግፍ ብሎ…
Read 1393 times
Published in
ጥበብ
መረን የወጣ የፍትወት ልማድና አፈንጋጭ ወሲባዊ ልምምድ እጅግ የቆየ የማህበረሰብ ልማድ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሶዶማውያን የቀለጡበት፣ ጥንታውያኑ ግሪኮች የኖሩበት፣ ለሮማውያኑም ውድቀት እንደ ምክንያት ተደርጎ የሚዘከርለት ነው። የፍቅር ግንኙነት አካል ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በበጎም ሆነ በመጥፎ ጎኑ እንደ ፍትወት/ወሲብ የተነገረለት የለም። ይህንኑ…
Read 40227 times
Published in
ጥበብ