ጥበብ
ወጣት ገጣምያን ሰቆቃ ላይ ማተኮራቸው አሳስቦታል ከአንድ ሳምንት በፊት ረቡዕ ምሽት ነበር ገጣሚ ደምሰው መርሻ “ያልታየው ተውኔት” የተሰኘውን በሙዚቃ የተቀናበረ የግጥም ሲዲ በሒልተን ሆቴል ያስመረቀው፡፡ በግጥም ሲዲዎች ምረቃ ላይ ባልተለመደ መልኩ ሥራዎቹን በአንጋፋው የሥነ ፅሁፍ ሐያሲ በአብደላ እዝራም አስተንትኗል። ሃያሲው…
Read 2768 times
Published in
ጥበብ
--ያ ግሪካዊ መንፈስ፤ ከዚያ ጀምሮ እስከ ዛሬ ሞቶ እንደ ተቀበረ ቀርቷል፡፡ ‹‹በነገርህ ሁሉ ምጥን ሁን›› የሚል ወርቃማ ህጓን የተወችው ግሪክ፤ ብድር አብዝታ ወስዳ በማጣጣር ላይ ትገኛለች፡፡ ከእነ አቴና ወይም ስፓርታ ጋር ስትነፃፀር ትልቅ ግዛት ያላት ቢሆንም፤ ትንሽ ሐገር ነች፡፡--- ‹‹ዘመናዊው…
Read 1212 times
Published in
ጥበብ
መሀል ከተማ ዘይኔ ሻይ ቤት ቁጭ ብዬ ማዶውን የጓደኛዬን የእነ መላኩን የቃጫ መጋዘን ሣይ አብሬ ብዙ ነገር አያለሁ፡፡ የጫት ገበያተኞች ወከባ፣ የሊስትሮዎች ሣቅና ተረብ፣ የመንገደኞች ወዲያ ወዲህ ማለት፡፡ ልቤ ግን አሁንም ተመልሶ መላኩ ጋ ነው፡፡ ዛሬ መላኩ ካገኘኝ አይላቀቀኝም፡፡ በዚህ…
Read 1412 times
Published in
ጥበብ
በቀድሞ አጠራር በሲዳሞ ክ/ሀገር በቡሌ ወረዳ የተወለዱት ደራሲና ጋዜጠኛ ሽፈራው መንገሻ ባደረባቸው ህመም በአገር ውስጥና በውጭ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ባለፈው ሰኔ 12 በ75 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን በነጋታው የቀብር ሥነስርዓታቸው በቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ ለረዥም ዓመታት በተለያዩ የመንግስት…
Read 1199 times
Published in
ጥበብ
“Poor people were bad to each other, too – really bad to each other. My mother always says, if you are ugly the worst place to be ugly is around poor people. And what she means is that the people…
Read 1357 times
Published in
ጥበብ
ደጃዝማች ግርማቸው ተክለሀዋርያት (ከደጃዝማችነቱም በላይ ደራሲ ናቸው) የግብርና ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት ነው፡፡ ደጋግመው የሚያዩት አንድ ሰራተኛ አለ፡፡ ቢሮዋቸው ሆነው በመስኮት ያዩታል፣ ከሥራ ሲወጡ ያዩታል፣ ወደ ሥራ ሲገቡ ያዩታል፡፡ ሰው ሁሉ ቢሮው በተከተተበት ሰዓት ሰማይ - ጠቀስ ቁመቱን ይዞ ግቢው ውስጥ…
Read 1712 times
Published in
ጥበብ