ጥበብ
Wednesday, 11 March 2015 11:30
የአማርኛ ፊልሞች በባለሙያዎቹ ዓይን ብዛት ላይ እንጂ ጥራት ላይ አልተተኮረም
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
ባለፉት ጥቂት አመታት የአማርኛ ፊልሞች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረና በዘርፉም የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን እያደገ መጥቷል፡፡ የፊልም ስራ አዋጪ መሆኑ የገባቸው አያሌዎችም የኖሩበትን ስራ ትተው ወደ ዘርፉ ተቀላቅለዋል፡፡በፊልም ኢንዱስትሪው የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠን በየጊዜው እየጨመረ የመጣ ሲሆን ዛሬ አንድ ፊልም በሚሊዮን ብሮች ለመሸጥ…
Read 2968 times
Published in
ጥበብ
በገብረክርስቶስ ግጥሞች “…በቃል ለመግለጽ የሚያቅተኝን በቀለም ቅብ እገልጠዋለሁ፡፡ በሥዕል ለመግለጽ የምቸገርበትን በቃላት /በግጥም/ ለመግለጽ እሞክራለሁ፡፡” (ገብረክርስቶስ ደስታ)“በጥበቡ አገር ሙሉ የሆነ፣ አድማሱ የሰፋ ነው፡፡” (ዮናስ አድማሱ) “…የአማርኛን ስነግጥም አዲስ አቅጣጫ ለማስያዝ ከታተሩትና ከተቻላቸው ገጣሚያን ተርታ የሚመደብ ነው፡፡…” (ብርሀኑ ገበየሁ)በሀገራችን የስነ ጥበብ…
Read 3491 times
Published in
ጥበብ
አዲስ አድማስ ጥንስሱ የተጠነሰሰው፣ በተሟሸና በታጠነ ጋን ነው! ከፕሬስ ህጉ ጋር በተያያዘ የተነሱትን ጋዜጦች አስተውለን፣ የአንባውን አቅምና የወቅቱን አየር አጢነን፣ የሀገራችንን የዕድገት ደረጃ መዝነን፣ አዕምሮአችንን በወጉ አትብተን ስለተነሳን ነው በተሟሸ በታጠነ ጋን ነው የጠነሰስነው የምንለው!መረጃ መስጠትና ማዝናናት ዋና ዓላማችን ነው…
Read 1663 times
Published in
ጥበብ
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የግጥም ውድድር አሸናፊ)አልቀርም መንኩሼከዝምታሽ ገዳምጠርተሽኝ - ምናኔ፣እንቢ ብዬ እንዳልቀርፈርቼ ኩነኔ፡፡ ብመጣም ዝምታድርብ ተሸምኖ፣ከገላሽ ላይ ውሏልካባ ጃኖሽ ሆኖ፡፡ መች አሰብኩ ለሆዴብኖር ከገዳሙ፣ሥራስሩን ምሰውፍሬ እየለቀሙ፣ጥራጥሬ ቆልተው… እየቆረጠሙ፣ሰርክ እየማለዱ በፀሎት በፆሙ፣ሥጋን ወዲህ ጥለውነፍስን እያከሙ፡፡መች ጠላሁ ለመኖርፅድቅን እያሰቡ፣መንፈስ የሚያሸፍትሆነ እንጂ…
Read 1045 times
Published in
ጥበብ
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት የአጭር ልብወለድ ውድድር አሸናፊ) በጠዋት መሥሪያ ቤት ስገባ ሰው ሁሉ የሆነ ነገር ሊነግረኝ ፈልጓል፤ የሆነ ነገር፡፡ ምን? ማወቅ አልቻልኩም፡፡ አለቃዬ ምን አዲስ ህግ አወጣ? ሰሞኑን ምን ተሳሳትኩ? ምን? ለሳምንት ከከተማ ውጪ ነበርኩ፤ ግን በወጉ አስፈቅጃለሁ፤ ምን…
Read 1424 times
Published in
ጥበብ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ለአስራ አምስት አመታት ጨለማና ብርሃን እየሰነጠቀ ለመነበብ መብቃቱ የዋዛ እድሜ አይደለም። ልደታችንን ስናከብር ዳቦ በመቁረስና ወደፊት በመገስገስ ብቻ መቀንበብ አይመጥነንም፤ በፈጠራ ድርሰት ሶስት ምርጦችን መሸለምና ማበረታት ለጥበባዊ ተስፋም አስተዋፅዖ ነው። በግጥምና አጭር ልቦለድ የተሳተፉትን ሁሉ እናመሰግናለን። በሥነፅሁፍ…
Read 3585 times
Published in
ጥበብ