ጥበብ
ዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር የመጀመሪያውን ዓመት “ዳሽን የኪነ ጥበባት ሽልማት” ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅት በስነ - ግጥም ዘርፍ ለውድድር ከቀረቡ 157 ግጥሞች መካከል 1ኛ በመውጣት 100.000 ብር ሽልማት አሸናፊ የሆነው የሰለሞን ሞገስ ግጥም…
Read 4587 times
Published in
ጥበብ
የአማርኛ ሥነ ድምፀልሳን (ፎኖሎጂ) በአጠቃላይ፣ በተለይ ደግሞ የቀለም ቆጠራ በሙላት እና በቅጡ ያልተጠና በመሆኑ በዚህ መስክ እስካሁን ያለን ዕውቀት ያልተሟላ፣ ያልተደራጀና “ግልብ” ዓይነት ነው ማለት ሳይቻል አይቀርም። በአማርኛ ሥነግጥም የቀለም ቆጠራ መርህ በብዙ መልኩ የተዛባና አሳሳች ሆኖ በመቆየቱ፣ የግጥም ዓይነቶች…
Read 2646 times
Published in
ጥበብ
ማን እንደሚያደንቅህና እንደሚወድህ ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ፡፡ ኢሪክ ፍሮም የማያፈቅር ልብ ከሚኖረኝ ይልቅ የማያዩ ዓይኖች፣ የማይሰሙ ጆሮዎች፣ የማይናገሩ ከናፍሮች ቢኖሩኝ እመርጣለሁ፡፡ ሮበርት ቲዞንፍቅር፤ ለሁሉም እጅ ቅርብና በማንኛውም ወቅት የሚበቅል ፍሬ ነው፡፡ ማዘር ቴሬዛሰዎች ኢ-ተጠያቂያዊ፣ በምክን የማይመሩና ራስ ወዳድ ናቸው፡፡ ሆኖም ውደዷቸው፡፡…
Read 4692 times
Published in
ጥበብ
ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም፤ በ150 ገጾች የተቀነበበውን የጥበብ ሥራውን በመንገድ በረከት ስም ተይቦ፣ እንካችሁ እያለ በግብዣ ያግደረድረናል። ወደ ግብዣው ለመዝለቅ ስንዳዳ፣ እንደ እልፍኝ አስከልካይ ከፊት ለፊታችን የተደነቀረው የቀላ ሰማይ - አድማስ - የሽፋን ስዕል ነው፡፡ በእርግጥም ጉዞው ፍዝ አይደለም። የተሳፈርንበት የምናብ…
Read 1627 times
Published in
ጥበብ
“ኩርቢት” ሲነበብ ድንቅና ኮስታራ ልቦለዶች ከሚጽፉ ጥቂት ደራስያን አንዱ ዓለማየሁ ገላጋይ ነው። “አጥብያ”፥ “ቅበላ” እና “የብርሃን ፈለጐች” አያሌ ተደራሲያንን ቢያስደምሙም የሚመጥናቸው ሒሳዊ ንባብ ግን እንደ ተነፈጉ ናቸው። (ኧረ ለመሆኑ ከዘመነኛ -contemporary- ልቦለድ ደራሲያን የማን የፈጠራ ውጤት ለአጥጋቢ ባይሆንም፥ ለበቂ ሒሳዊ…
Read 2989 times
Published in
ጥበብ
ሰውየው የሆቴል ክፍል ውስጥ ጋደም ብሎ በር ይቆረቆራል፡፡ ከአልጋው ውስጥ ይወጣና በሩን ይከፍታል፡፡ በሩ ላይ የቆመው የማያውቀው እንግዳ ሰው ነበር፡፡ እንግዳውም እየተጣደፈ፤ “ይቅርታ አድርግልኝ፤ ሳልሳሳት አልቀረሁም፤ የእኔ ክፍል መስሎኝ ነው” ይልና ከመቅፅበት የፎቁን ደረጃ ወርዶ ይሄዳል። ሰውየው የክፍሉን በር ዘግቶ…
Read 3840 times
Published in
ጥበብ