ጥበብ

Saturday, 11 October 2014 15:50

የመፅሐፍት አየር ትንበያ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ትላንት ወደ ፒያሳ አካባቢ ብቅ ብዬ ነበር፡፡ ወደ ፒያሳ ብቅ ስል ዘወትር የመፅሐፍት ሜትሮሎጂን በራሴ አቅም ለመተንበይ እሞክራለሁ፡፡ የመፅሐፍት ሜትሮሎጂ እንደ አየር ፀባይ ትንበያ ይመስልና በአንዳንድ ድርሰቶች ላይ ግን አሳሳች ሊሆን ይችላል፡፡ትላንት የተመለከትኩት ትንበያ ምንም ስህተት የለውም፡፡ የመፅሐፍት አዟሪዎቹ ደረታቸውን…
Rate this item
(4 votes)
የሙዚቃና የፊልም ባለሙያዎችን አወዳድሮ የሚሸልመው የ”ለዛ” ፕሮግራም መቼና እንዴት ተጀመረ? ፕሮግራሙ ከተጀመረ አራት አመት ሆኖታል፡፡ የ“ለዛ” ፕሮግራም በተለይ የሀሙስ የምሳ ሰዓት ዝግጅት በኢትዮጵያ ስራዎች ላይ ነው የሚያተኩረው፡፡ በዚህ ፕሮግራም ደረጃቸውን የጠበቁ የኢትዮጵያ ሙዚዎችን እየመረጥን እናስተላልፋለን፡፡ የዛሬ አራት አመት ሁሉ ነገር…
Rate this item
(0 votes)
ውድ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ፡-የእኔ ፍላጎት ኤፍቢአይ መሆን ነው፡፡ አንድ ቀን የፕሬዚዳንቱ ጠባቂ ሆኜ እመረጥ ይሆናል፡፡ ገና ልጅ ስለሆንኩ ግን ትንሽ ይቆያል፡፡ አርተር - የ11 ዓመት ህፃንውድ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ፡-የመጨረሻ ደብዳቤዬ ደርሶህ እንደሆነ አላውቅም፡፡ በዚያ ደብዳቤ ላይ ከ12 ዓመት በኋላ ወደ ጨረቃ የምጓዝ…
Rate this item
(0 votes)
አዲሱ ዓመት አደይ አበባ ነስንሶ፣ በጀንፈርዋ ትኩስ ፈገግታ ጣዕም ነፍሳችንን መቀነት እያስፈታ ማታለሉን ለምዶበታል፡፡ … ወንዞች እየሳቁ ተራሮች እየተጀነኑ ከፀሐይ ጋር ሲስቁ፣ እኛም ከበሮዋችንን ይዘን “አበባየሁ ወይ!... ለምለም!” እንላለን፡፡ እግዜርም ለደሀውም ለሀብታሙም ደስ ይበለው ብሎ ተፈጥሮ በዓመት አንዴ ፊቷን እንድትታጠብ…
Rate this item
(3 votes)
ውድ እግዚአብሔር፡-ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ሽንቱን ይሸናል፡፡ እኔ ግን አይመጣብኝም፡፡ ለእኔ ብዙ ያልሰጠኸኝ አልቆብህ ነው?ናቲ- የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ኤሊዬ ሞታብኛለች፡፡ ጓሮአችንም ቀብረናታል፡፡ አሁን ካንተ ጋር ናት እንዴ ?ከሆነች ሰላጣ በጣም ትወዳለች እሺ፡፡ ዴቭ- የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ትልቅ ስሆን ቅርጫት ኳስ መጫወት…
Monday, 06 October 2014 08:35

ዜማ ቤት

Written by
Rate this item
(11 votes)
ድጉዋ ጾመድጉዋ“ዜማ የመጣው ከመላዕእት ነው፡፡ ዜማ፤ ታላቅ፣ ከፍ ያለ ማለት ነው፡፡” ይላሉ መሪጌታ ግሩም ዮሃንስ የባህር ዳር ጊዮርጊስ የድጉዋ መምህር፡፡ ለዚህ አባባላቸው ማስረጃ ናቸው ያሉዋቸውን የቅዱስ ያሬድ ጥቅሶች አቅርበዋል፡፡ “አቢይ ዜማ ተሰምአ በሰማይ፡፡ ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማይ” (ትልቅ ዜማ በሰማይ…