ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
(ካለፈው የቀጠለ)ባለፈው ሳምንት መጣጥፌ መጨረሻ ላይ በገባሁት ቃል መሰረት፣ የዛሬ ፅሁፌን ሳምንት ያነሳሁትን ጥያቄ በመድገም እጀምራለሁ፡፡ እውነት አስናቀ በፖሊስ ቁጥጥር ስር አልዋለም ማለት ይቻላል እንዴ?...እኔ የሚቻል አይመስለኝም፡፡ አስናቀ ዙሪያው ገደል ሆኖበት፣ ወደ መጨረሻ ውድቀቱ የተገፋው በፖሊስ ሀይል ነው፡፡ ክፍል 56…
Rate this item
(5 votes)
የመጽሐፍ ገበያው ዐይን ያጥበረብራል። በተለይ እንደ በቆሎ እሸት ክረምቱን ጠብቆ የሚዘንበው የመጽሐፍ ዶፍ ከመብዛቱ የተነሳ ፍሬን ከገለባ ለይቶ ለማጨድ ጊዜም ችሎታም የሚሻ እየሆነ ነው፡፡ ለገበያ ብቻ ተብለው የሚቀመሙ መጻሕፍት፣ ለነፍስ ከተጻፉቱ ጋር ሰርገው እየገቡ ክረምት በመጣ ቁጥር እንደበረዶ አንባቢ ላይ…
Rate this item
(3 votes)
በአለማችን የስነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ከተነሱ ታላላቅ ደራሲያን መካከል “ፖለቲካ ምኔ ነው!” ብለው ጥግ የያዙ በርካታ ደራሲያን የመኖራቸውን ያህል በዘመናቸው የነበረውን የፖለቲካ ትኩሳት የድርሰቶቻቸውን ጭብጥ(theme) ያደረጉ፤ በዚህም ስለ ነጻነት፣ እኩልነት፣ የሰው ልጆች መብትና ሰብዕና… በብርቱ ያቀነቀኑ ደራሲያንም በየዘመኑ ተነስተዋል፡፡ እነዚህ…
Saturday, 23 August 2014 11:00

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ስለህፃናትህፃናት የላቀ አክብሮት ይገባቸዋል፡፡ በአዕምሮህ ውስጥ ክፉ አሳፋሪ ነገር ካለ፣ የልጅህን ለጋ ዕድሜ እንዳትዘነጋው፡፡ ጁቬናል (ሮማኒያዊ ገጣሚ)ልጅ ትክክል የመሆን ብቻ ሳይሆን የመሳሳትም መብት እንዳለው ያወቀ ጊዜ ወደ አዋቂነት ተሸጋግሯል፡፡ ቶማስ ስዛስዝ (ትውልደ ሃንጋሪ አሜሪካዊ የሥነ-አዕምሮ ባለሙያ)ልጃችሁ ስለጠላው ብቻ ምግብ የግድ…
Rate this item
(8 votes)
ርዕስ- ጳውሎስ ኞኞ (1926-1984)፣የገፅ ብዛት - ከፎቶና ማጣቀሻ ጽሑፎች ዝርዝር ጋር 308፣የሽፋን ዋጋ - 84 ብር (24 ዶላር)፣ የህትመት ዘመን - 2006 ዓ.ም ህትመት - አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት ጸሐፊ - ደረጀ ትዕዛዙ በዘመናችን ግለታሪኮችና ታሪኮች በብዛት ባይሆንም በተሻለ መጠን ለህትመት…
Rate this item
(1 Vote)
“ኒሂሊዝም” (Nihilism) በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በምድረ አውሮፓ የተነሳ ርዕዮት ሲሆን ቃሉን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለገለው ጀርመናዊው ፈላስፋ ፍሬድሪክ ሄኔሪክ ጃኮቢ (1743-1819) ነው፡፡ ኒሂሊዝም እንደ የሚገባበት አውድ እና ዲሲፕሊን የተለያዩ መልኮች ቢኖሩትም አስኳሉ “ክህደት” ነው፡፡ ሃይማኖት ቢሉ እምነት፣ ባህል ቢሉ እውቀት፣…