ጥበብ

Rate this item
(11 votes)
ከአዘጋጁ፡- የድምፃዊ ኢዮብ መኮንን ድንገተኛ ህልፈትን ተከትሎ በፌስቡክ ላይ ከወጡ በርካታ አስተያየቶች ጥቂቶቹን እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን፡፡ከጥቂት አመታት በፊት አንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዤ ነበር፡፡ የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ…
Saturday, 24 August 2013 11:38

እኛና ስብሃት (የሞተው ማነው?)

Written by
Rate this item
(10 votes)
… በጫጫታው መሀል ዝም ማለት … አድማጭ ያደርጋል፡፡ የሚደመጥ ነገር ሳይኖር ዝም የሚል ግን በህይወት አለመኖሩን እንዳረጋገጠልን ይቆጠራል። ህይወት እንዳልሞተች የምናረጋግጠው ህያው ነኝ ባይ ሲገልፃት ነው፡፡ የሞተው ሰውዬ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር መሆኑኑ ተማምነን ቀብረነው ነበር። አሁንም ግን መግለፁን ቀጥሏል፡፡ … አልሞተም…
Saturday, 24 August 2013 11:28

ሰላሳ ምናምነኛው ጋጋታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ “መልክአ ስብሃት፤ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር በሰላሳ ፀሐፊያን፤ ገጣሚያን እና ሰዐሊያን እይታ” የምትል መፅሀፍ በአለማየሁ ገላጋይ አርታኢነት ታትማለች፤ አርታኢው በመጽሐፉ ጀርባ ላይ እንዲህ ብሎ ጽፏል፡- “ሠላሳ ያህል ፀሐፊያን፣ ገጣሚያንና ሰዐሊያን ስለስብሀት ገብረእግዚአብሔር ያላቸውን የተለያየ አመለካከት በአንድ ላይ አጣምረው በዚህ መድበል አቅርበዋል፡፡…
Saturday, 24 August 2013 11:31

እዚያው ሁን ግዴለም!

Written by
Rate this item
(5 votes)
ሰሌ…አገርህ ያችው ናት፤ ዛሬም ልባም የላት፡፡ የድሀ አገር ህዝቦች፣ ህልማቸው አንድ ነው ራዕይ ይሉታል፣ ቅዠቱን ደራርተው፡፡ አምኜ ፃፍኩልህ፣ ግጥም የነብስህ ነው፡፡ እዚያው ሁን ግዴለም፤ እዚያው አጣጥመው፡፡ ሰሌ………..“አንድ ዓመት አለፈአንድ ዓመት አረፈ” አልንህ ተሰብስበን፤ ባንድ ሻማ ጉልበት፣ እኛ አንድ ዓመት ኖረን፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬ ሳምንት ሀዋሳ ነበርኩኝ፡፡ የወትሮዋ ሳቂታዋ ሀዋሳ አልነበረችም፡፡ አኩርፋለች፡፡ ሌላ ችግር ገጥሟት ግን አይደለም፡፡ ክረምቱ ነው ያስኮረፋት፡፡ ዝናቡ፣ ቅዝቃዜውና ደመና የሸፈነው ሰማይ ተጫጭነዋት ነበር፡፡ እንደኔ እንደኔ ሀዋሳ ደርሶ አሞራ ገደልን ሳይጐበኙ መመለስ ካለመሄድ እኩል ነው፡፡ እዚህ ስፍራ ዓሳ እንደጉድ ይበላል፡፡…
Rate this item
(7 votes)
ኮሜዲያንና ድምፃዊ ታሪኩ ሠማኒያ ሸሌ ታሪኩ ሰማኒያ ሸሌ፤ ሀዋሳ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ድምፃዊ፣ ኮሜዲያንና ተዋናይ ነው፡፡ “ጫት ያመረቅናል” በሚለው ነጠላ ዜማው የሚታወቅ ሲሆን መድረክ ላይ በሚያቀርባቸው ቀልዶቹ በተለይ በሀዋሳ ከፍተኛ እውቅናን አትርፏል፡፡ ወጣቱ በቅርቡ ሻና ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዱዩስ ያደረገውን “ሀ…