ጥበብ
አንድ የሆነ ሠነፍ የት እንዳለ ስለማያውቅ በደረሰበት መመላለስ አይችልም፡፡ ተመሳሳዮች በሚጓዙበት ፈንጠር - ፈንጠር - ብሎ - ይሮጣል እንጂ… “ልክ መድረኩ እንደሠፋው…ዳንስ..እንደማይችል - ተራ- ዘፋኝ”…መፈናጠርና መደነቅ …የማስመሰልና…የመቻል…ልዩነቶች ናቸውና፡፡ -1- እኔ አንድና ተመሣሣይ ፍፁም አንድ አይደለም፡፡ … ብዙ የሚለያይ ነገር ያላቸው…
Read 3197 times
Published in
ጥበብ
አመድ የላሰች ኪነት ዛሬ በ “ኪነ-ጥበብ “ ዙሪያ ጥቂት ነገር ልል ወደድኩ፡፡ አትኩሮቴ ደግሞ ቅዥቢነትን በልክነት በሰደረው ህመምተኛ የኪነጥበብ አንጃ ላይ ነው፡፡ ኪነ-ጥበብ የየትኛውንም ጎራ የህይወት ጉድባና ስርጓጉ በብዙ ጥፍጥናና ጥበባዊ ለዛ፣ ለህይወት ተዋናዩ ሰብአዊ ፍጥረት እንዲደርሱ የማድረግ ዘርፈ ብዙ…
Read 2161 times
Published in
ጥበብ
“ይሄማ የህፃን ልጅ ጨዋታ ማለት እኮ ነው! የጀግኖች ተግባር ግን በትክክለኛው ጦር ነው፤ ለዚህ ደግሞ የሚስተካከለኝ የለምና ከሃበሻ ውስጥ የሚሞክረኝ ካለ ዝግጁ ነኝ”በአካባቢው አየር ላይ ምላጭ ይነፍሳል፡፡ ገላ ላይ ስውር ሰንበር ጠሎ የሚያልፍ፡፡ የቀኑ ራስ የሚያስት ሃሩር ከማለፈ ወዲያው ቆዳ…
Read 3008 times
Published in
ጥበብ
ሁሉም ተዋናይ ቢያንስ አንድ ጊዜ ፊልም ዳይሬክት ማድረግ አለበት - በፊልም ሥራ ወቅት ያለውን ችግር የመረዳት ትዕግስት እንዲላበስ፡፡ በእርግጥ ሁሉም ዳይሬክተርም መተወን አለበት፡፡ ክሊንት ኢስትውድ (አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይና ዳይሬክተር) ስለተመልካቾች ሙዚቃ ስጫወት ተመልካቹ ካንጓጠጠኝ ሙዚቃውን እየተሳደበ ነው፤ ስለዚህ መጫወቱን አቆማለሁ፡፡…
Read 2082 times
Published in
ጥበብ
አቶ ቀረመንዝ ያለሴት ረዥም አመታትን ኖሯል፡፡ ያለሴትን በደንብ አብራራው ካላችሁኝ ከሴት ጋር ሳያወራ፣ ሳይተኛ፣ ሳይስቅ፣ ሳይሰዳደብ፣ ሳይፋቀር…ምንም ሳያደርግ እላችኋለሁ፡፡ በረዥም የእድሜ ዘመን ውስጥ ወደ የትም ያልተጠጋጋ ተመሳሳይ ህይወትን መኖር የኑሮን ርዝመት ያሳጥረዋል፡፡ ይህ ከሆነ ዛሬ ላይ አቶ ቀረመንዝ አንድ አመቴ…
Read 2586 times
Published in
ጥበብ
በልባችን ትልልቅ ስም፣ በመጽሐፍት ውብ ታሪክ የተፃፈላቸው የየዘርፉ ጠቢባን፣ እንደኛው እናት አምጣ የወለደቻቸው ሥጋ ለባሾች መሆናቸው፣ ነገ ለሁላችንም ተስፋ ሰጥቶ ያተጋናል፡፡ ስለዚህም ያንዱ ታላቅ ሰው ታሪክ በየልቦቻችን ተዘርቶ ሌሎችንም ይፈጥራልና ታሪክ መኖሩ ደግ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ያንዳንዱ ሰው ስም በሠፈሩ፣…
Read 5414 times
Published in
ጥበብ