ጥበብ

Saturday, 29 November 2014 11:42

ፍቅርተና የፍቅር ዲዛይኗ

Written by
Rate this item
(17 votes)
በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪና ስነ አእምሮ ያጠናችው ፍቅርተ አዲስ፣ በአልባሳት ጥበብ (ፋሽን ዲዛይን) የተዋጣላት ባለሙያ ናት፡፡ ከአራት ሺ ብር ገደማ አንስቶ እስከ 20 ሺ ብር የሚያወጡ የሰርግ ልብሶችን ለበርካታ ደንበኞች ማዘጋጀት፣ በተለይም በሰርግ ወራት ፋታ እንደሚያሳጣ የምትናገረው ፍቅርተ፤ የአልባሳት ጥበብን ኑሮና…
Saturday, 29 November 2014 10:37

ፈተና ሲርቅ ይቀላል?

Written by
Rate this item
(0 votes)
በዚች ጠባብ ዓለምመቼም አያጋጥም የለም ያንድ ጓደኛዬን ወንድም፣ ለፈተና ላዘጋጀው እስቲ ማትሪክ ይቅናው ብዬ፣ ትምህርቱን በወግ ላስጠናው ለፍቼ አንድ ዓመት ሙሉ፣ በል ይቅናህ? ብዬ ሸኝቼው ሞራል ባርኬ ሰጥቼው ያለኝን ዕውቀት ለግሼው፡፡ አመስግኖኝ ሄደ ፈጥኖ፣ የጭንቁን ቀን ሊጋተረው! መቼም የየኑሮው ፍልሚያ፣…
Rate this item
(4 votes)
“ፒካሶ የሚባለው ዋና የጥፋት ዲያቆን ነው፡፡ ከስዕል ጥበብ ውስጥ ምክንያታዊነትን ሙሉ ለሙሉ አውጥቶ አብስትራክት አርት ፈጠርኩ አለ፡፡ ደግሞም ፈጥሯል፡፡ በድህረ-ዘመናዊነት ማፍረስ መፍጠር በመሆኑ ማለት ነው፡፡ ባለ ሦስት አውታሩን ስዕል ወደ ሁለት አውታር፣ ሲሻው ደግሞ አውታር አልባ አድርጐ አቀረበ፡፡”ስለ ምን ላውራ?…
Rate this item
(0 votes)
አርቲስት ፈለቀ፤ ሳልፈልግ ቴአትሩን እንዳቋርጥ ተደርጌአለሁ አለ “Desperate to Fight” የተሰኘውና በደራሲ መዓዛ ወርቁ “ከሠላምታ ጋር” በሚል ወደ አማርኛ የተተረጎመው ቴአትር፤ ለተወሰነ ጊዜ ከተቋረጠ በኋላ የፊታችን ሰኞ በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ እንደገና መታየት እንደሚጀምር ፕሮዱዩሰሩ አቶ ዘካሪያስ ካሱ ለአዲስ…
Rate this item
(53 votes)
ሰባተኛ ክፍል እያለን እንዲህ ሆነ፡፡ አንድ አርብ የክፍል ቤስት ጓደኛዬ የሆነው ልጅ ደብተሬ ውስጥ ደብዳቤ እንዳስቀመጠና ቅዳሜንና እሁድን አስቤበት ሰኞ ምላሽ እንደሚጠብቅ ነገረኝ፡፡ ልጁ ባይጽፍልኝም እንደምንዋደድ ራሳችንም እናውቃለን፡፡ አብረን እናጠናለን፣ አብረን እንረብሻለን፣ አብረን እንጫወታለን፡፡ ክፍል ውስጥ የራሱ መቀመጫ ቢኖረውም አብዛኛውን…
Rate this item
(56 votes)
*የ‘ፍቅር እስከመቃብር’ ጉዱ ካሣ ኮከቡ ምንድነው?*የኔልሰን ማንዴላና የመለስ ዜናዊስ?ቀዳሚ ቃልየኢትዮጵያ ኮከብ ቁጥር 2 የሆነው ፍካሬ ኢትዮጵያ፣ የአብነት ሁለተኛ የታተመ ሥራው ነው። ከመጀመሪያው ጋር የሚያገናኘው ነገር ቢኖር ሁለቱም የአስትሮሎጂ መጻሕፍት መሆናቸው ብቻ ነው። ከዚያ በዘለለ፣ የተደገመ ሀሳብም ሆነ ይዘት የለም-ከስመጥሮች ዝርዝር…