ጥበብ

Saturday, 15 November 2014 11:29

ይንጋ ብቻ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “ሰሞኑን ይፈርሳል እየተባለ ነው .. ሌላ ቤት እንደመፈለግ አገር ቤት ልሂድ ትላለህ?” አሉኝ እትዬ አልማዝ፡፡ “ዝም ብለው የተወራውንማ አይስሙ፡፡ ይፈርሳል ተብሎ ከተወራ ስንት ጊዜ ሆነው እትዬ.. ለነገሩ ከአንድ ሳምንት በላይ አልቆይም..” አልኳቸውለመጓዝ እንደተነሳሁ ስላወቁ ነው መሰል፡- “ብቻ አልማዝ አልነገረችኝም እንዳትል?”…
Rate this item
(0 votes)
ረጅም አመታት በውጭ አገራት ያሳለፈው ገጣሚ ሃይሉ ገ/ዮሃንስ (ጎሞራው)፤ ባደረበት ህመም በሚኖርባት ስዊድን በሚገኝ ሆስፒታል ህክምና ሲከታተል ቆይቶ፣ ባለፈው ማክሰኞ በተወለደ በ79 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡እ.ኤ.አ በ1935 በአዲስ አበባ የተወለደው ሃይሉ፤ የቤተክህነት ትምህርት እየተከታተለ ያደገ ሲሆን በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት…
Saturday, 15 November 2014 10:38

አስገራሚ የቃላት ፍቺዎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ብልጥ ድንገት ወንዝ ውስጥ ቢወድቅ፣ በዚያው ገላውን ታጥቦ የሚወጣ ሰው ፀጥታ የመጀመሪያው ልጅ ከመወለዱ በፊትና የመጨረሻው ልጅ ትዳር ይዞ፣ከወላጆቹ ቤት ሲወጣ ብቻ የሚገኝ ግብዣ ለሴቶች - ከሌሎች ተጋባዥ ሴቶች የተሻለ አምሮና ተውቦ ለመታየት የሚፎካከሩበት ለወንዶች - ምግብ በጥራትና በገፍ የሚገኝበት…
Rate this item
(1 Vote)
ከአስደንጋጭ እውነታዎች ጋር የሚያላትም ታሪካዊ ሰነድየመጽሐፍ ዳሰሳ በዚህ ዓመት መግቢያ ላይ ለህዝብ ከቀረቡት መጽሐፍት መካከል አንዱ በዶ/ር በለጠ በላቸው ይሁን የተፃፈው “ጅቡቲ፡ የጥገኝነታችን መስፈሪያ” የተሰኘው መጽሐፍ ሲሆን በታሪካዊ ምርምር ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በህዝብ ዘንድ በስፋት ከሚነበቡ የመጽሐፍት…
Saturday, 08 November 2014 11:41

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
በጥልቀት መፈቀር ጥንካሬ ሲሰጥህ፣ በጥልቀት ማፍቀር ፅናት ይሰጥሃል፡፡ ላኦ ትዙ ሃዘን ለራሱ መሆን አያቅተውም፡፡ የደስታን ሙሉ ዋጋ ለማግኘት ግን አንድ የምታካፍለው ሰው ሊኖር ይገባል፡፡ ማርክ ትዌይን ፍቅር ምን እንደሆነ ታውቃለህ ከተባልኩ ባንቺ የተነሳ ነው፡፡ ሔርማን ሄሲ አንቺ ለእኔ ጣፋጭ ስቃይ…
Rate this item
(0 votes)
ምናባዊ ወግያቺ ምስኪን ነርስ ወደ እኔ ስትመጣ ተመለከትኩ፡፡ ምስኪን … አሁንም እኔን ለመጥራት የትኛውን ማዕረጌን ማስቀደም እንዳለባት ግራ እንደገባት ታስታውቃለች፡፡ ፈረንጆቹ በለገሱኝ “የዓለም ሎሬት” ትጥራኝ ወይስ የሃገሬ ዩኒቨርሲቲዎች በሰጡኝ የክብር ዶክትሬት? ነው ወይስ ያ ዝነኛ ጋዜጠኛ እኔን ለመጥራት በሚጠቀምበት “ታላቁ”…