Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ፊልሙ 1.5 ሚ. ብር ይፍጃል ተብሏል አያልነህ ሙላት ፊልሙን ዲያሬክት ያደርጉታል በመላው አፍሪካ እንዲታይ ታስቦ የሚሰራ ፊልም ነው ዓለም በቀዝቃዛው ጦርነት የምትታመስበት ዘመን ነበር፡፡ የታሪኩ ዋና ገፀ ባህርይ ሶማሊያዊ ፓይለት ሲሆን በወቅቱ በአገሩ ሶማሊያ ሰተት ብሎ የገባውን የሶቭየት ህብረት የሶሻሊዝም…
Rate this item
(1 Vote)
“መጋቢት 6 ቀን 1963 ዓ.ም ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ይዞ ወደ አባያ ለመብረር ሲነሳ በአውሎ ንፋስ ምክንያት መሰናክል አጋጥሞት የወደቀው ሒሊኮፕተር ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ “ሒሊኮፕተሩ በአውሎ ንፋስ ምክንያት መሰናክል ደርሶበት የወደቀው፤ ከአዋሳ ከተማ 100 ኪሎ ሜትር ያህል ርቆ በሚገኘው…
Rate this item
(0 votes)
ትላንተና ነው፡፡ ጓደኛዬ፣ እኔና ሁለታችን ከሰዓቱን የት ማሳለፍ እንዳለብን እየተከራከርን ነበር፡፡ ከእልህ አስጨራሽ ውይይት አዘል ንትርክ በኋላ ስምምነት ላይ ደረስን፡፡ ፊልም እያየን ለማሳለፍ፡፡ ፊልም በማየት ሙሉ ከሰአቱን ማሳለፍ ስለማይቻል ከሲኒማ ቤት ያመለጡ ሰአታት ካሉን ሁለታችንም መፅሀፍት ስለያዝን በማንበብ ለማሳለፍ አቀድን፡፡ጓደኛዬ…
Rate this item
(0 votes)
መካከል ላይ ሁለት ሳምንቶች ተሙለጭልጨው አመለጡ እንጂ የቅድሚያ ሃሳቤ ከወግ ጥበብ ጋር ሦስት ሳምንታት እንዘልቃለን ነበር፡፡ በሁለቱ ፅሁፎች ከ”የቡና ቤት ሥዕሎች” ጋር መስፍን ሃብተማሪያምን ይዘን፣ በ”ሁለት ሐውልቶች ወግ” እና በ”ጠጠሮቹ” ዳንኤል ክብረትን ዳስሰን፣ ማክተሚያው ላይ እንደ ዳገት ወጪ “ወገቤን” ብለን…
Rate this item
(1 Vote)
“የፈላስፎች ጉባኤ” በያዝነው ሳምንት ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለአንባቢያን የቀረበ መፅሐፍ ነው፡፡ በጋዜጠኝነታቸው የሚታወቁት የኤሚ እንግዳና የጥበቡ በለጠ 11 የልቦለድ ስብስቦችን የያዘው መፅሐፍ በመግቢያው “የስነ ፅሁፍን መስቀል ተሸክመው ለዚህ ያበቁን ጠቢባንን አንዴ እናስታውሳቸው” በሚል መነሻ እስከ ሞት ድረስ መስዋዕትነት የከፈሉ የኪነጥበብ…
Rate this item
(2 votes)
ሦስቱ ልቦለዳዊ ተረቶች ከወጡበት ዘመን አንጻር ሲፈከሩ ምን ይላሉ? በብርሃኑ ገበየሁ ጥናታዊ ስራ የሀዲስ ተረቶች ለምን ይሆን ያልተካተቱት? ፈር መያዣ- የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ግንባታ ሲቋቋም መጠሪያውንና መታሰቢያነቱን ለታላቁ ደራሲያችን ለሀዲስ አለማየሁ ማድረጉን ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ…