ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
‹‹ኢዩሮች እንደ ነጎድጓድ ናቸው››ምዕራፍ አንድሶረን አይቢዬ ኬየርኬጋርድ (Søren Aabye Kierkegaard) የዳኒሽ ፈላስፋ ነው፡፡ ለኤግዝስታንሻሊዝም የፍልስፍና ዘውግ መስራች አባት ተደርጎ የሚጠቀሰው ሶረን፤ የተወለደው በዴንማርክ ‹‹የወርቃማ ዘመን›› ነው፡፡ ከእርሱ ልደት በፊት በነበሩ ተከታታይ ዓመታት (ከ1790 እስከ 1813)፤ በርካታ መከራዎች የገጠማቸው ዴንማርኮች፤ ከ1813…
Rate this item
(19 votes)
በ1974 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ውስጥ ነውየተወለደችው፡፡ “ፎኮላሬ ሙቭመንት”በተባለ የካቶሊክ ድርጅት ውስጥገዳማዊት ሆና ማደጓን ትናገራለች ።በአፍሪካ አገራት ተምራለች፡፡ በአሁኑወቅት የፋሽን ከተማ በሆነችው የጣሊያኗሮም ኑሮዋን የመሰረተችው ሞዴልና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ፣ በቅርቡ ወደአገሯ በመጣች ወቅት ከአዲስ አድማስጋዜጠኛዋ ናፍቆት ዮሴፍ ጋር ተገናኝታበህይወቷ እንዲሁም በሞዴሊንግናዲዛይኒንግ…
Saturday, 07 November 2015 10:12

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ፍልስፍና)• ሙዚቃ ከሁሉም ጥበብና ፍልስፍና በላይየላቀ መገለጥ ነው፡፡ሉድዊግ ቫን ቤትሆቨን• ትንሽ ፍልስፍና ወደ ኢ-አማኝነትይመራል፤ ብዙ ፍልስፍና ግን ወደእግዚአብሄር መልሶ ያመጣናል፡፡ፍራንሲስ ቤከን• ከጥልቅ ፍልስፍናህ ይልቅ በሰውነትህውስጥ ብዙ ጥበብ አለ፡፡ፍሬድሪክ ኒቼ• የእኔ ፍልስፍና፡- ህይወት ከባድ ነው፤እግዚአብሄር ግን መልካም ነው ይላል፡፡ሁለቱን ላለማምታታት…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ሳምንት፣ ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው፣በእንግሊዝ ከሚኖረው የሚክሎል ደራሲ ስዩም ገብረህይወት ጋር በትውልድና ዕድገቱ፣በትምህርትና ሥራው፣በፍቅርና ትዳሩ፣------በአጠቃላይበህይወቱ ዙሪያ የሚያጠነጥን ግሩም ቃለምልልስ በማድረግ ማስነበቡ ይታወሳል፡፡ዛሬ ደግሞ ሙሉ በሙሉ በልብወለድ ሥራው፣በሚክሎል ላይ በማተኮር ለቀረቡለትየተለያዩ ጥያቄዎች ደራሲው የሰጠውን ምላሽ እንደሚከተለው አጠናቅረን አቅርበነዋል፡፡ሚክሎልና ፍልስፍና መጀመሪያ አንድ…
Rate this item
(8 votes)
ከእንግሊዝ በተለይ ለአዲስ አድማስ)“‘የሚያቅትህ ነገር የለም!...‘ እየተባልኩ ነው ያደግሁት...” - ደራሲ ስዩም ገ/ ህይወትከ12 አመታት በፊት ለንባብ የበቃው “ሚክሎል - የመቻል ሚዛን” በበርካታ አንባብያን ዘንድ ከፍተኛ አድናቆት የተቸረው የረጅም ልቦለድመጽሃፍ ነው፡፡ የመጽሃፉ ደራሲ ስዩም ገብረ ህይወት፣ በዚሁ መጽሃፍ ላይ ቀጣዩን…
Rate this item
(5 votes)
የጥበብ መንገዳችንን እና የሚያፈራውን ልብ ላለ አንድ ነገር አይሸሸገውም፡፡ ይኸውም የምርቱና የገለባው አለመለየት ነው፡፡ አለፍ ሲልም ገለባው ገዝፎና ገንኖ፣ አልፎ አልፎ ብቅ የሚለውን ምርት ከልሎታል፡፡ እንግዲህ በዚህ ጉዞ ውስጥ ክስረታችን ቢያንስ ሁለት ነው፡፡ አንድም የምንመኘው ከፍታ ላይ አለመድረስ፡፡ አንድም ደግሞ…