ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
ላለማሰብ እያሰብኩኝ በጨለማ ተቀመጥኩ የልቤን ሆደ ባሻነት ገሰፅኩኝ ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አደረኩኝ፡፡ ይኼንን “የወሌፈንድ” ፍልስፍና ቁልጭ አድርጐ የሚያሳይ ግጥም የፃፈው ታላቁ ባለቅኔ ደበበ ሰይፉ ነው፡፡ “ተስፋ መቁረጥን ተስፋ ስለማድረግ” ለመረዳት ቀጥተኛ አስተሳሰብን መጠቀም አያገለግልም፡፡ ግጥሙ የዘመኔን መንፈስ ገላጭ ነው፡፡ ጆርጅ…
Saturday, 30 May 2015 11:59

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለገንዘብ) የገንዘብ እጥረት የሃጢያት ሁሉ ሥር ነው፡፡ ማርክ ትዌይን ብልህ ሰው ገንዘቡ በልቡ ውስጥ ሳይሆን በጭንቅላቱ ውስጥ ነው፡፡ ጆናታን ስዊፍት ስግብግብነት የገንዘብ ጉዳይ አይደለም፤ የልብ ጉዳይ ነው፡፡ አንዲ ስታንሌይ ሴቶች ባይኖሩ በዓለም ላይ ያለው ገንዘብ በሙሉ ትርጉም አይኖረውም ነበር፡፡ አሪስቶትል…
Rate this item
(1 Vote)
“መንግስት፤ እኔ ነኝ የአገሪቱ ደራሲ ይላል” ይኼንን ያለው አልበርት ካሙ ነው፡፡ አንድነት ግን በተጨባጩ አለም ሊገኝ የሚችል ነገር ሳይሆን ሲቀር፣ አርቲስቱ ተጨባጩን እውነታ በማፈራረስ ከፍርስራሹ ውስጥ የራሱን የምናባዊ አለም አንድነት እንዳለው አስመስሎ ያቀርበዋል፡፡ ይፈጥረዋል፡፡ “አንድነት በተለዋጭ አለም ይኸው እንዴት ውብ…
Rate this item
(2 votes)
“በግጥሞቼ ፈገግ እላለሁ፤ በልቤ ግን ግፍን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ” በዐሥራ ዘጠነኛው መቶ ክፍል ዘመን ላይ የሩሲያ መጽሔታዊ ሥላቅ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር፡፡ የመጽሔት ዝግጅት ክፍል ኃላፊ የነበረው ደግሞ ኢቫን ክሪሎቭ ነው፡፡ ካንቴሚር “በግጥሞቼ ፈገግ እላለሁ። በልቤ ግን ግፍን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ”…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹አብዮት፤ አበየ ፤እምቢ አለ ከሚለው የግዕዝ ቃል የመጣ ነው›› የሚለው ዬኔታ ስብሀት፤ የመጀመሪያው አብዮተኛ ሰይጣን ዲያቢሎስ ነው ይላል፡፡ በእንግዳና ተቆርቋሪም ‹‹ጋዜጠኛ›› መሳይ አቀራረብ ‹‹በእውኑ እግዚአብሔር ከዚህ በገነት መካከል ከሚገኘው ፍሬ እንዳትበሉ አዝዟልን…›› በሚል ህልውናን ተፈታታኝ ጥያቄ አብዮቱን ያቀጣጠለባቸው ምስኪኖቹ አዳምና…
Tuesday, 26 May 2015 08:20

ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(2 votes)
የአዞ ጉልበት በውሃ ውስጥ ነው፡፡ የደቡብ አፍሪካውያን አባባል ብልህ ወፍ ጎጆዋን በሌሎች ወፎች ላባ ትሰራለች የዚምባቡዌያውያን አባባል ሁለት መሪዎች በአንድ ቤት ውስጥ አይጣሉም፡፡ የኡጋንዳውያን አባባል ደካማ መሪ ጭንቅላቱ ውስጥ ሸክም ያበዛል። የኡጋንዳውያን አባባል መሪ ካነከሰ ሌሎችም ማንከስ ይጀምራሉ፡፡ የኬንያውያን አባባል…