ጥበብ
ፎቶግራፍን አታነሳውም፤ ትፈጥረዋለህ እንጂ፡፡ ቶማስ ሜርቶን ለማየት ስል ዓይኖቼን እጨፍናለሁ፡፡ፖል ጋውጉይንእንደ ስሜቶች ሁሉ ቀለማትም የህይወት ነፀብራቅ ናቸው፡፡ ጃኒሴ ግሊናዌይቀለማትና እኔ አንድ ነን፡፡ ሰዓሊ ነኝ፡፡ ፖል ክሊ ሰዓሊ ጥሩ ነገር የሚሰራው እየሰራ ያለውን የማያውቅ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ ኤድጋር ዴጋስየሰዓሊ ሥራ ሁልጊዜም…
Read 1382 times
Published in
ጥበብ
ጥበብ አልባ ዕውቀት በአሸዋ ላይ እንዳለ ውሃ ነው፡፡ የጊኒያውያን አባባልሞኝ ያወራል፤ ብልህ ያደምጣል፡፡ የኢትዮጵያውያን አባባልጥበብ በአንድ ጀንበር አይመጣም፡፡ የሶማሊያውን አባባል በቀውስ ሰዓት ብልህ ድልድይ ሲገነባ፣ ሞኝ ግድብ ይገነባል፡፡ የናይጄሪያውያን አባባልበኩራት ከተሞላህ ለጥበብ ቦታ የለህም፡፡ የአፍሪካውያን አባባልብልህ ሰው ሁልጊዜ መላ አያጣም፡፡…
Read 3832 times
Published in
ጥበብ
ታዋቂው ፈላስፋ ፕላቶ “የአንድ ሥራ ዋናውና ጠቃሚው አካል አጀማመሩ ነው፡፡” ይላል፡፡ በእርግጥ በየትኛውም የሥራ ፈርጅ መጀመር ከባድ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ ረገድ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ካቀዳቸው በርካታ አገራዊ ተግባራት መካከል አንዱ ባሕል ማዕከል ማቋቋሙ ነው፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባሕል ማዕከል ከተቋቋመ…
Read 1160 times
Published in
ጥበብ
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቢኤስ) ቴሌቪዥን “የጆርዳና ኩሽና ሾው” አዘጋጅ ጆርዳና ከብዶም የተፃፈው “የጆርዳና የምግብ አዘገጃጀት” የተሰኘ መፅሀፍ ሰሞኑን ለገበያ ቀርቦ እየተነበበ ይገኛል፡፡ መፅሐፉ ከመቶ በላይ የውጭ ምግቦች አዘገጃጀትን የያዘ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን ከተለመደው የአመጋገብ ስርዓታቸው ወጣ ብለው እንደ ፓስታ፣ ፒዛ ያሉ…
Read 8048 times
Published in
ጥበብ
አዕምሮዬን ባዶ ለማድረግ ካልፃፍኩኝ አብዳለሁ፡፡ ሎርድ ባይረንመፅሃፍ በውስጣችን እንደ አለት ረግቶ ለተጋገረው ባህር እንደመጥረቢያ ማገልገል አለበት፡፡ ፍራንዝ ካፍካከምፅፈው ውስጥ ግማሹ ትርኪምርኪ ነው፡፡ ካልፃፍኩት ግን ጭንቅላቴ ውስጥ ይበሰብሳል፡፡ ጃሮድ ኪንትዝብዙ ሰዎች ስለ መፃፍ ያወራሉ፡፡ ምስጢሩ ግን ማውራት ሳይሆን መፃፍ ነውጃኪ ኮሊንስበህይወት…
Read 1224 times
Published in
ጥበብ
ሚስት በባሏ ላይ ከመንግስት የበለጠ ሥልጣን አላት፡፡ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ሰው ሚስትህን ሲሰርቅብህ እንዲወስዳት ከመፍቀድ የበለጠ በቀል የለም፡፡ ሳቻ ጉይትሪሚስትህን ፈፅሞ አትምታት - በአበባም ቢሆን፡፡ የሂንዱ አባባልሚስቴ አለቀሰች፡፡ ዳኛው በእኔ “ቼክ” እንባዋን አበሱላት፡፡ ቶሚ ማንቪሌወንደላጤዎች ከባለትዳር ወንዶች የበለጠ ስለ ሴቶች…
Read 1668 times
Published in
ጥበብ