ጥበብ
በጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ ላይ ባደረሰው ድብደባ ተከላከል ተብሏል“ፋየር ፕሩፍ” የተሰኘውን የእንግሊዝኛ ፊልም ወደ አማርኛ መልሶ ከወ/ሮ ቤተልሄም አበበ ጋር ለመስራት ከተስማማ በኋላ ብር ተቀብሎ ፊልም ባለመስራቱ ብሩን እንዲመልስላቸው በመጠየቃቸው፣ ሳይወዱና ሳይፈቅዱ የቀረፀውን ድምፅና ምስላቸውን ለባለቤታቸው እንደሚሰጥ በማስፈራራት ወንጀል ፈጽሟል በሚል…
Read 3010 times
Published in
ጥበብ
በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ማህበራት ከማህበራዊ ህይወት ጅማሮ አንስቶ የሚሰፈር ዕድሜ አላቸው:: በመሆኑም ሰዎች ከአንድ በላይ ሆነው መኖር ከጀመሩበት ጊዜ እስካሁን ድረስ ህልውናቸው ጉልህ ሆኖ ይታያል፡፡ ዓይነታቸውና ቅርፃቸውም እንደ ዕድሜያቸው ሁሉ ለአሀዝ አዳጋች ነው፡፡ለዚህ ጽሁፍ ዓላማ ሲባል ሊቃኙ የታሰቡት በሰዎች የማህበራዊ…
Read 2305 times
Published in
ጥበብ
ወያላው ተሳፋሪ! ተሳፋሪ!አዲስ አባ በፈሪአባት ምን ማለቱ ይሆን?ልጠይቅ ምስጢሩን…ደገመ አሁንም አምርሮ፣ማንን ፈርቶ ቃል ጨምሮ፡፡ምን ማለቱ እንደሆን ልጠይቀው ብዬ፣ጠጋ እያልኩ እየፈራሁ እቃዬን አዝዬ፡፡ወያላው ግቡ! ግቡ! ፋዘር መኪናው ፈሪ ነው፣ሰውም እየበዛ ሲሄድ ቀስ ብሎ ነው፡፡አትጠራጠሩ በልኩ ይጭናል፣ሹፌሩ ፈሪ ነው ቀስ ብሎ ይነዳል፡፡መንገድ…
Read 5921 times
Published in
ጥበብ
በዓለም ላይ ለመምህራን ከፍተኛ ደሞዝ የምትከፍል አገር ማናት? በዓለም ላይ ከፍተኛ ዕዳ ያለባት አገርስ? ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር ሰራዊት ያላት አገር የትኛዋ ናት? ብዙ ቢሊዬነሮች ያሉባቸው የዓለማችን ሦስት ከተሞች የትኞቹ ናቸው? ሦስቱ የዓለማችን እጅግ ሃብታም አገሮች እነማን ናቸው? ============ መልስ…
Read 1594 times
Published in
ጥበብ
የአውቶብሱ አፍንጫ በተለምዶ አጠራር ደሴ መንገድን ይዞ ይምዘገዘጋል። በውስጡ ካቀፋቸው መንገደኞች በተጓዳኝ ከተሳፋሪው አይን የተሰወረ የሙት መንፈስ አብሮ እየተጓዘ ነው። በመንፈስ አይን አማላይ በሆነች ሴት አጠገብ ያንዣብባል። መንፈስ ለውብ ገላ ቦታ የለውም። ስጋ እና መንፈስ ለየቅል ናቸው። መንፈስ ስጋ ገፎ…
Read 1716 times
Published in
ጥበብ
የ“አደፍርስ”ን ዳግም መታተም በሰማሁ ጊዜ ልቤን ደስ አለው፡፡ ደራሲው ዳኛቸው ወርቁ በቀደመ ህትመቱ ስሜቱ ተጎድቶ ከገበያ ላይ የሰበሰበው “አደፍርስ” ድጋሚ መታተሙን አውቆ ቢያርፍ እንዴት ሸጋ ነበር፡፡ ደራሲው በህይወት በነበረበት ዘመን ድርሰቱን ፈልገው ለሚሄዱ ሰዎች ወይም ተማሪዎች ይሸጥ ነበር አሉ፡፡ ዝም…
Read 1727 times
Published in
ጥበብ