ጥበብ
(ምናባዊ ተረክ)ሙክኬ በሽንጣሙ ሰልፍ መሃል ተሽጦ ከወዲህ ወዲያ ይናጣል፡፡ ንዳዱን የሚመክትበት ካቲካላ ከናላው ላይ አንጥፎ ነበልባሏን ሚስማር ተራን ለመሞቅ በብርቱ እየናፈቀ ነው፡፡ ሰልፈኛውን በኩራት አሁንም አሁንም እየገረመመ ያወጣል ያወርዳል፡፡ ያጠረውን እጁን ሊቀጥል፣ የቆረፈደ ስሜቱን ሊያረሰርስ…ድንገት…ዱብ…ያለለትን…”በለስ ቀንቶኝ”…መልሶ መላልሶ…በምናቡ መስታወት እያማተረ፣ ጥርሱን…
Read 1440 times
Published in
ጥበብ
ዘመንንና ትውልድን በድፍኑ የማጥላላት አባዜ አንድም በራስ ፍቅር መስከር አሊያም እውነታን የማየት አቅም ማጣት ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ድፍን ትውልድ ቀሽም አይሆንም፡፡ በአብዛኛው ፈዛዛ ቀለም፣ ሀዲድ ሩጫ ሊኖረው ይችላ፡፡ እናም ይህንን ልናማ እንችላለን፡፡ ግን ደግ ሀሜት መፍትሄ አይደለም፡፡ የሚሻል ነገር ለማምጣት…
Read 1489 times
Published in
ጥበብ
ስለስኬታማ ደራሲነት ስኬታማ ደራሲ ላልከው አንፃራዊነት ለሚንከባከቡ፣ ከጥናትም ይሁን ከግል ስሜትና ፍላጎት ተነስተው ለሚፈርዱ ወይም ለሚያደሉ ቦታውን ብለቅ ይሻላል፡፡ ስኬታማ የሚለውን ቃል ሙሉ ፍቺ አይናአፋር የተጠየቅ ቅንፍ ውስጥ ልክተተው፡፡ ስኬታማነት ተነቃናቂ ኢላማ ነው፡፡ ማታ ላይ አጠናቅቄ በሰራሁት ድርሰት ረካሁ ብዬ…
Read 2074 times
Published in
ጥበብ
እስቲ ይሞክሩት1. ዓለም አቀፍ የገንዘብ ፈንድ (IMF)ዋና መ/ቤት የት ነው የሚገኘው?2. ፒልስነር ቢራ የተፈጠረበት አገርየት ነው?3. ስክሪው ድራይቨር የሚባለውኮክቴል የሚሰራው በምንድነው?4. እ.ኤ.አ በ1925 ጆን ሎጊ ባየርድየፈለሰፈው ምንድነው?5. ወደ ጨረቃ የመጀመርያውንየስልክ ጥሪ ያደረገው ማነው?መልስ1. ዋሺንግተን ዲሲ2. ቼክ ሪፐብሊክ3. በቮድካና በብርቱካን ጭማቂ4.…
Read 1281 times
Published in
ጥበብ
መዝፈን ህይወቴ ነው፡፡ እስከዛሬም ህይወቴ ነበር፡፡ ወደፊትም ህይወቴ ሆኖ ይቀጥላል፡፡ ሴሊያ ክሩዝየዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ነው መዝፈን የጀመርኩት፡፡ በአካባቢያችን ስትራትፎርድ አይዶል በተባለ የዘፈን ውድድር ውስጥ ገባሁ፡፡ ሌሎቹ ተወዳዳሪዎች የአዘፋፈን ትምህርትና የድምጽ ስልጠና ይወስዱ ነበር፡፡ በወቅቱ እምብዛም ከቁምነገር ስላልቆጠርኩት ቤት አካባቢ…
Read 1364 times
Published in
ጥበብ
የሕጽናዊነት መሠረታዊያን “የአብሮነት ቃል” ከተባለ መጽሔት ጋር በተደረገ ቃለ ምልልስ አዳም ረታ “የሕጽናዊነት ስነግብር ንጥረ ነገሮች እነዚህ ናቸው” ብሎ ያስቀመጣቸው አራት የሕጽናዊነት መሠረታዊያን ነበሩ፡፡ እነኚህ አራት ነጥቦች የሚያስረዱትም፡-“1/ ሁሉ ነገር በታቀደና ባልታቀደ ግንኙነት ውስጥ መሆኑን2/ ሁሉ ነገር በታቀደና ባልታቀደ ግንኙነት…
Read 4823 times
Published in
ጥበብ