ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የዮሐንስ ሞላ አንድ ዘለላ (ፍሬ የተንጠለጠለበት) ግጥሙን ለማንበብ እንደመንደርደሪያ ከርዕሱ ልጀምር፡፡ ለግጥሞቹ ስብስብ የቋጠረው ርዕስ “የብርሃን ልክፍት” ይመስጣል፡፡ ርኩስ መንፈስ አደረበት ለማለት ፈሊጡም “ጋኔን ለከፈው” ይላል። ለወገግታ፣ ለብርሃን መታመም - ርዕሱ ብቻውን የአንድ እምቅ ግጥም ፍካሬ ነው፡፡ ፍቅረኛው ስለ አሞካሸችው…
Rate this item
(7 votes)
ከአደገኛ አደንዛዥ ዕፆች ጋር ተያይዘው የሚደረጉ ወንጀሎችን በተመለከተ፣ በአሁን ሰዓት ከፍተኛ ቀውስ በማስከተላቸው ከአገርም አልፎ በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሕግ አወጣጥም ሆነ በክትትል ረገድ ትኩረት ሲስቡ ቢታይም እነዚህ ወንጀሎች አሳሳቢ በሆኑበት ደረጃ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ በብቃት አልታቀፉም …” ይላል፡፡ ከአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
ስስት፣ ቅንዓትና ምቀኝነት በየትኛውም የዓለም ክፍል የተጠላና የሚያስጸይፍ ተግባር ነው። ሆዳምነትም እንደዚሁ የስስት ታላቅ ወንድም በመሆኑ የትም ቢሆን ተቀባይነት የለውም። ከዚህም የተነሣ አባቶቻችን (እናቶቻችን) ተረት ሲተርቱ “አልጠግብይ ሲተፋ ያድራል”፣ “ከስስታም አንድ ያንቀው አንድ ይወድቀው”፣ “ሆዳም ከአልሞተ አያርፍም”፣ “ሆዳም ሰው ፍቅር…
Rate this item
(2 votes)
የእነ ብ/ጄኔራል ጥላሁን ክፍሌ ታሪክ አሁንም ተድበስብሷል “የቀድሞው ጦር” ማለት የምድር ጦር ማለት ነው? በሚል ርዕስ በገስጥ ተጫኔ በተጻፈው የሠራዊት ታሪክ ላይ ባለፈው ሳምንት አንድ ጽሑፍ ማስነበቤ ይታወሳል፤ ሆኖም የመጽሐፉ መጠን ዳጐስ ያለ በመሆኑና በተለይም እስካሁን ዕልባት ያልተገኘለት የእነ ብ/ጄኔራል…
Rate this item
(1 Vote)
የሰዓሊው ሐውልት እስካሁን አልተሰራምከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ሁለተኛ ዓመታቸውን ቢያስቆጥሩም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሚገኘው መቃብራቸው እስካሁን ሐውልት አልተሰራለትም። እኛ ግን የሜትር አርቲስት ሎሬት አፈወርቅ ተክሌን ሁለተኛ ሙት ዓመት ለመዘከር አርቲስቱ ከማለፋቸው ከ25 ዓመት በፊት የታተመውን “አፈወርቅ ተክሌ፤ አጭር የሕይወት ታሪኩና…
Monday, 07 April 2014 15:55

የፍቺ ነገር!

Written by
Rate this item
(2 votes)
በአሜሪካ በፍቺ የሚጠናቀቁ ጋብቻዎች የሚቆዩበት አማካይ ጊዜ 8 ዓመት ነው፡፡ ሰዎች ፍቺ ከፈፀሙ በኋላ እንደገና ለማግባት በአማካይ ለሶስት ዓመት ይጠብቃሉ፡፡ ጥንዶች የመጀመሪያ ፍቺያቸውን የሚፈጽሙበት አማካይ ዕድሜ 30 ዓመት ነው፡፡ወላጆቻችሁ ስኬታማ ትዳር የነበራቸው ከሆነ ለፍቺ የመጋለጥ ዕድላችሁ በ14 በመቶ ይቀንሳል ከጋብቻ…