Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Friday, 06 January 2012 11:32

ማራኪዕርገት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የቀበሌ አርባ ሁለት ፅህፈትቤት ፀጥ ብሏል … ሰፊ ግቢ ነው፡፡ የግቢውን የጀርባ አጥር የኋላ ግድግዳዉ አድርጎ የተነሣ ትልቅ፣ ባለ አንድ ፎቅ ሕንፃ የግቢውን አጋማሽ ይዞታል፡፡ ከሲሚንቶ ይልቅ ብረትና መስታወት የሚበዛበት ብርሀናማ፣ ግሩም ሕንፃ ነው፡፡ ከኮብላይ የተወረሰ፡፡ የግቢውን ግራና ቀኝ የግንብ…
Rate this item
(2 votes)
ዕለቱ በዓለ-ልደት ነውና ስለወልድ እግዚአብሔር ማውጋቱ የተለመደ ነው፡፡ “ገና በሙክቱ፣ ሁዳዴም በሕልበቱ ይታወቃል” ይባል እንጂ አንዳንዴ እንደውም “ገና-ገና” በሚለው የመገናኛ ብዙሃን ወግ እና ዘፈን ነው የሚታወቀው፤ ሙክት ድሮ በመቅረቱ፡፡ዛሬ-በበዓለ-ልደተ-ክርስቶስ ዋዜማ የማጫውታችሁ ያልጠበቃችሁት እንደሚሆን እገምታለሁ፡፡ በዚች ቅድስት አገር ስለ ቅድስና ላይ-ታች…
Friday, 06 January 2012 11:19

ሙሽራ የገና ስጦታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቅዳሜ ዕለት ገናን እናከብራለን፤ ታህሣሥ 28 ቀን 2004 ዓመተ ምህረት ወይም እሁድ ዕለት ታህሣሥ 29 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ ለምሣሌ በላሊበላ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት ሁልጊዜ ገናን ታህሣሥ 29 ቀን ነው የሚያከብሩት፡፡ ሌሎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ከዘመን መለወጫ ጋር በተያያዘ ገናን…
Rate this item
(1 Vote)
በሩቅ ምሥራቅ የአያሌ ሺህ ዘመናት የማርሻል አርት ጥበብና በዘመናዊው ዓለም አስተሣሰብ የመምህር ከፍ ያለው ደረጃ MASTER ነው፡፡ በሠው ልጆች ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱ ጥቂት ታላላቅ ማስተሮች ኢትዮጵያዊው ነገር አዋቂ ሠሎሞን ደሬሳ አንዱ ነው፡፡ ሠሎሞን ድንቅ መካርም ነው፤ ፍንትው ያለ የእውነት ዓይን…
Saturday, 31 December 2011 10:38

የድምፅ ባለሙያው ይናገራል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ፀጋዬ ገብረኪዳን እባላለሁ፡፡ በይርጋለም ከተማ በ1946 ዓ.ም ነው የተወለድኩት፡፡ ወላጆቼ እኔን ጨምሮ ሰባት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ አባቴ ገበሬ ሲሆን እናቴ የቤት እመቤት ነበረች፡፡ እናቴ ከዚህ ዓለም በሞት ሳትለይ እኔ የ6 ዓመት ልጅ ስለነበርኩ ከዚያ በኋላ በአዲስ አበባ ሽሮሜዳ አካባቢ ወደሚገኙት አጐቴ…
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዝ በሥነ ፅሁፍና በቲያትር ጥበብ ዘርፍ ለአለም ህዝብ ብርሀን ይሆን ዘንድ አበርክቼላችኋለሁ እያለች ከምትኩራራባቸው ድንቅ የስነ ጽሁፍ ባለሙያዎቿ መካከል ዘመን አይሽሬው ቻርለስ ዲከንስ ግንባር ቀደሙ ነው፡ በእርግጥም ቻርለስ ዲከንስ ለአለማችን የስነ ጽሁፍ ጥበብ መዳበር አይተኬ ሚና ተጫውተው ካለፉት የጥበብ ሠዎች…