ጥበብ
የኢንዱስትሪውን ዕድገት ወደኋላ ይመልሳል ተብሏል በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበሌ 32 ልዩ ስሙ “ጎንደር በረንዳ” ወይም “ቄጠማ ተራ” እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከግለሰብ ላይ መጋዘን ተከራይተው የዘፈን እና የፊልም ሕትመቶችን ሲቸረችሩ እና ሲያከፋፍሉ የነበሩ 50 አሳታሚ…
Read 3789 times
Published in
ጥበብ
ውጭ ላይ ቁጭ ብዬ ሳብሰለስል ጸሃይ ስታዘቀዝቅ አየሁዋት፡፡ ስትሰራ ውላ ደክሟታል መሰል ሙቀቷ በርዷል፤ ብርሃኗ ደብዝዟል፡፡ የትካዜዬ መንስኤ እሷ እንደሆነች ነው የተረዳሁት፡፡ ተጠጋሁዋት፡፡ “ሌባ” … አልኳት ፊት ለፊት፡፡ ዝም ብላ ቁልቁል ተንሸራተተች፡፡ የሰማችውን ያረጋገጠች አትመስልም፡፡ “ሌባ ነሽ፡፡ ሌባ ….” ደገምኳት፡፡…
Read 3196 times
Published in
ጥበብ
እንዴት ሰነበታችሁ? አገር አማን ነው? የገበያውም ሆነ የፓርላማው ውሎስ እንዴት ነው?... አይነት አሰልቺ ሠላምታ ማዳመጥ ካቆመች ቆይታለች - አያቴ፡፡ ባስ ሲላትም፣ “ሦስት ጊዜ እንዴት አደራችሁ አንዱ ለጠብ ነው አሉ” ብላ ትተርታለች፡፡ እኔንም የአያቱ ልጅ እንዲሉኝ፣ ሠላምታ መስጠት አቁሜያለሁ፤ ሠላም የምልበት…
Read 3384 times
Published in
ጥበብ
ዕውቀት መሰላል ነው፡፡ በዕውቀት መሰላልነት የማያመልጡት አዘቅጥ የለም፡፡ በዕውቀት መሰላልነት የማይወጡት ከፍታ የለም፡፡ ዕውቀት መሰላል ነው፡፡ ከድህነት አረንቋ ወደተሻለ የኑሮ ረባዳ ያወጣል፡፡ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ ወደተደላደለ ኑሮ ከፍ ያደርጋል፡፡ ከለየለት የከፋ ድህነት ወደተጨበጨበለት የተደነቀ ሀብት ያደርሳል፡፡ ዕውቀት መሰላል ነው፡፡…
Read 7901 times
Published in
ጥበብ
ስለ አንድ ነገር ለመፃፍ ስነሳ ሁልጊዜ እራስ ምታት የሚሆንብኝ ፅሁፌን ምን ብዬ መጀመር እንዳለብኝ ማሰብ ነው፡፡ የሆነ፣ አይን ያዝ የሚያረግ አጀማመር፤ የፅሁፍ አይን አባት ይምጣልህ ወይ እንደማትሉኝ ነው፡፡ለማንኛውም ለዛሬው አይነ-ገባዊ አገባቤን ትቼ በቀላሉ ፅሁፌን ብጀምርስ? እንዲህ ብዬ … “ፍልስፍና ምንድን…
Read 4339 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 11 February 2012 10:43
ለባለሥልጣናት በነፍስ ወከፍ የታደለ መጽሐፍ
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል (Saache43@yahoo.com)
የአፍሪካ አገሮች ነፃ በወጡ ማግሥት ካሉት የአፍሪካውያን መጻሕፍት አንዱን በአፍሪካ ኀብረት ጉባዔ ሰሞን ለማግኘት መቻል ምን ዓይነት ስሜት ውስጥ እንደሚጨምር አስቡት፡፡ በአሮጌ ተራም ብዙም ከማይገኙት የአፍሪካን ራይተርስ ሲርየስ መጽሐፎች አንድ ሁለቱን እዚሁ አገራችን ውስጥ ታትመው በገበያው ላይ ይገኛሉ፤ “ቲንግስ ፎል…
Read 2666 times
Published in
ጥበብ